Tender Detail

Tender Details

  • Company Wegagen Bank S.C. (ወጋገን ባንክ አ.ማ)
  • Address Ras Mekonen St, in front of the A.A. stadium Wegagen Tower, Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +251115584884
  • Websitehttps://www.wegagen.com/
  • Deadline01 Jul 2026, 9:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-01 09:00:00
  • Categories Vehicle

ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ወጋገን ባንክ አ.ማ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ

ቁጥር: ወጋገን 031/2018

 

ወጋገን ባንክ አ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት ከዚህ በታች የቀረበውን የመያዣ ንብረት ልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

 

.

የተበዳሪው ስም

ንብረት አስያዥ

አበዳሪ ቅርንጫፍ

የተሽከርካሪ ዓይነት

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

ዘመን

የነዳጅ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

የሚገዙበት ዋጋ (ብር)

ነጠላ

ጠቅላላ

1

አቶ ይፍቱስራ ታደሰ

ተበዳሪው ድርጅት

ወላይታ ሶዶ

ፒክ አፕ ፎርድ (F150)

አአ-02-C47019

1FTEX1C88HFA

82528

HFA82528

2017

ናፍታ

3,500,000.00

ሰኔ 24 ቀን 2018 .

ከጧቱ 300-600 ሰዓት

   

ማሳሰቢያ፡-

1.     ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ ራተኛ) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነ (C.P.O) በወጋገን ባንክ . ስም በማሰራት በጨረታው ዕስት በመቅረብና በመመዝገብ በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ

2.     የጨረታ አሸናሬ ከባንኩ የብድር ማስመ ይሬክቶሬት ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከተሰጠው ቀን ጀምሮ ቀሪውን ገንዘብ 15 /ለስራ አምስት/ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ባንኩ ገቢ ይሆናል ሳሳ ተጫራቾች ግን ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያዉኑ ስሳቸዋል።

3.     በጨረታው አሸናፊ ሆነ፣ የባንኩን የብድር ፖሊሲ፣ መመሪያ እና ቅድመ ሁኔታ ሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በውስጥ መመሪያ መሰረት ብድር ሲያመቻች ይችላል፡፡

4.     የተጫራቾች የምዝገባ ሰዓት፡ ከጧቱ 3:00 - 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሲሆን ምዝገባው ከተጠናቀቀ በኋላ ንብረቱ የሚመደበው የፕሪ ሰዓት 30 ደቂቃ ብቻ ነው፡፡ ሆኖም የጨረታው መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ አሸናፊው ካልተ ሸናፊ እስኪለይ ድረስ ጨረታው ይቀጥላል

5.     በጨረታው የተሻ ዋጋ ያቀረበ ተጫሪች ጨረታውን ካካሄደው ከባንኩ የብድር ማስመ ይሬቶሬ ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ደርሰው ብቻ ሸናፊ ይባላል፡፡

6.     ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ሚመከተው መንግስታዊ ካል ደብዳቤ ይጽ

7.     ጨረታው የሚካሄደው በባንኩ /መስሪያ ቤት ህንጻ 13 ወስል ላይ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚካሄድ ይሆናል።

8.     ሀራጅ ጨረታ የቀረበውን ንብረት መጎብኘት የሚፈልግ ተጫራች የጨረታው ቀን ከመድረሱ በፊት ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በማስያዝ መጎብኘት ይችላል።

9.     ተበዳሪው /ንብረት አስያዥ/ ወይም ቱም በጨረታው ቀን እና ሰዓት በቦታው ላይ መገኘት ይችላ ነገር ግን ተበዳሪው /ንብረት አስያዡ/ በጨረታ ቀን እና ሰዓት በቦታው ባይገኝ ጨረታው በሌለበት ይካሄዳል። ከዚህ በተጨማሪ ጨረታው መገኘት የሚች ተጫራቾች የተጫራቾ ህጋዊ ተወካዮች ብቻ ናቸው፡፡

10. ማንኛውንም ስመንግስት ሲከፈል የሚገባውን ክፍያ የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያን ጨምሮ በሙ የጨረታው አሸና የሚከፍል ይሆናል።

11. ማብራሪያ ወደም የጉብኝት ቀጠሮ ማመቻቸት ወጋገን ባንክ . የብድር ማስመ ዳይሬክቶሬ 011-558-18-37 መደወል ይችላሉ

12. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

 

ወጋገን ባንክ አ.ማ

Save Tender