Tender Detail

Tender Details

  • Company Federal Housing Corporation (የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን)
  • Address ዋና መ/ቤት የድሮ መርከብ ሕንፃ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አጠገብ ያለው ሕንፃ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115539535
  • Websitehttps://www.fhc.gov.et/en#New
  • Deadline21 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-21 10:15:00
  • Categories Metals And Metal Working , Machinery Spare Parts

የፈደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የብረታ ብረት ውጤቶች እና የማሽን እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/ዕቃ/46/10/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

../../ዕቃ/46/10/2018

 

1.     የፈደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የብረታ ብረት ውጤቶች እና የማሽን እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ../ብ../ዕቃ/46/10/2018 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

2.     ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል የዕንጨት ውጤቶች እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸጉ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው።

 

.

የዕቃ ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የብረታ ብረት ውጤቶች እና የማሽን እቃዎች

150,000.00

 

3.     ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነ-ሥርዓትና ይኸንኑ አስመልከቶ በፌደራል መንግስት ባለቤትነት የተያዙ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የግዥ አፈፃፀም መመሪያ 1070/2017 መሠረት ሲሆን ከሚፈለገው የብረታ ብረት ውጤቶች እና የማሽን እቃዎች ግዥ ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል፡፡

4.    የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 30 ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀረ በሚገኘው ኮርፓሬሽኑ ዋና /ቤት ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30 ኛው ወይም እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ በፌደራል ቤቶች ኮፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው:: ከጨረታው መክፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሐምሌ 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4:15 ሰዓት የኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተደደር ዳይሬክተር 1 ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

6.     የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር 011-855-36-17 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዌብሳይት /Website WWW.agh.gov.et

የፖ... Р.О. Box 299

 

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

 

Save Tender