Tender Detail

Tender Details

  • Company የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን
  • Address ኢትዮጵያ, Phone:
  • Website
  • Deadline02 Jul 2026, 3:22 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-02 15:22:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ.ም በጀት አመት 1. ሎት-1 የቱርከ ብረት እና ጥቅል ሽቦ 2. ሎት-2 ደብል ድራም ኮምፓከተር 3. ሎት-3 ፕሌት ኮምፓክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎ//አስ/መንገዶች ባለስልጣን 2018 . በጀት አመት

1.
ሎት-1 የቱርከ ብረት እና ጥቅል ሽቦ
2.
ሎት-2 ደብል ድራም ኮምፓከተር
3.
ሎት-3 ፕሌት ኮምፓክተር

በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፣

1.
የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
2.
የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3.
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይየተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ሚችሉ፡፡
4.
ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተ. 1-3 የተጠቀሱትንና ሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ፊርማና ማህተም አድርገው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5.
ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% በሁኔታ ላይያልተመሰረት የባንከ ዋስትና ወይም በባንከ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ከሬዲት /ጥሬ ገንዘብ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡
6.
ማንኛውም ተጫራች ለመግዛት የፈለገውን የጨረታ ሰነድ በጎ//አስ//ባለስልጣን አዲሱ ቢሮ ቀበሌ 15 ሀዋርያጳውሎስ ታጥፎ ይዛኑ ሆቴል ገባ ብሎ በመምጣት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
7.
ተወዳዳሪዎች ıሎት በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ በሁሉም በሚወዳደሩባቸው ሎቶች CPO ማያያዝ ይኖርባቸው፡፡
8.
ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከሰኔ 11 ቀን 2018 . እስከ ሰኔ 25 ቀን 2018 . ባሉት ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው ከሎትı - ሎት 3 ሰኔ 25/10/2018 . ሲሆን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡


የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባስስልጣን

Save Tender