Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5530124
  • Websitehttps://kombolchatextile.com/
  • Deadline06 Jul 2026, 5:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-08 08:30:00
  • Categories Raw Materials

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ስክሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማኅበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc


1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ስክሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

2)
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን መህበሩ /ጽቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል:: ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ መስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያውላይየተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ, (C.P.O) ወይንም በባንክጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው /ቤት ወይም አድስ አበባ /ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ::

3)
ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ::

4)
ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል ::

5)
/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉበሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::


ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ ቁጥር:- 033-5510627/5510211/0973424242

(
ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር:- 011-5530124/5513797/0970230571 (አዲስ

አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ ስንደኛ ፎቅ

የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

Save Tender