Tender Detail

Tender Details

  • Company TRACON TRADING PLC (ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር)
  • Address ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘው ትራኮን ዋና መ/ቤት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118722174
  • Websitehttps://www.tracontrading.com/
  • Deadline11 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-07-11 10:30:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል - 1. የተለያዩ መጠን ያሳቸዉ ብሎኪቶች 2. የተለያዩ መጠን ያሳቸዉ የባህርፍ አጣናዎች 3. የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሴክትሪክ ገመዶች(ዋየሮች) በዘርፍ ወደም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግስፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::


ትራኮን ትሪዲንግ .የተ.የግል ማህበር
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር //090/2018


ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ .የተ.የግል ማህበር ስሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል -

1.
የተለያዩ መጠን ያሳቸዉ ብሎኪቶች
2.
የተለያዩ  መጠን ያሳቸዉ የባህርፍ አጣናዎች
3.
የተለያዩ  መጠን ያላቸዉ የኤሴክትሪክ ገመዶች(ዋየሮች)

በዘርፍ ወደም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግስፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟሳት አንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

·        ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ ማንኛዉም አገልግሎት አቅራቢ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችሳል ::

·        የጫረታዉን ሰነድ ጅሞ 3 ስጫሱ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት ጫረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሀምሴ 4, 2018 . ድረስ የማይመሰስ ብር 300 በመክፈል ሰነድ መግዛት ይቻላሉ::

·        ተጫራቾች የጫረታ ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እስከ ሀምሴ 4, 2018 . ከቀኑ 400 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

·        ጫረታዉ ሀምሴ 4, 2018 . ከቀኑ 4:00 ሰአት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ጀሞ 3 አጫሱ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና /ቤት 4:30 ይከፈታል::

·        ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

·        ተጫራቾች ለተ.. 1 እና 3 ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር0118722174/0911455448/0929918416\0945795207
ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻሳል::
ትራኮን ትሪዲንግ .የተ.የግል ማህበር

Save Tender