Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 025-4-11-65-51
  • Website
  • Deadline01 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-07-01 10:00:00
  • Categories Promotional Items , Non-Food Items

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በአንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦንሳይን የሐራጅ ጨረታ ቁጥር AE02/2018

 

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ በአንላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት:-

በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ቁጥር AE004/2018 23/10/2018 የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን በኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም

1.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን በኦንላይን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል፡፡

2.     ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬዳዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው::

3.     በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት በኦንላይን ብር100 በመግዛት ጨረታ ላይ መሳተፍ ይቻላል። የዕቃዎችን ሳንፕል በኦንላይን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡

4.     ጨረታው የሚካሄደው በኦንላይን ነው፡፡

5.     በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ለሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

1.     6.ተጫራች በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ለመጫረት ለእያንዳንዱ ኮዶች የተቀመጠውን ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ዋጋ 5% (Tele birr) Auction Ethiopia ወይንም በባንከ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል፡፡

6.     ተጫራቾች በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ኦንላይን ከሆነበት 17/10/2018 4:00 ጀምሮ እስከ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 24/10/2018 4:00 ሰዓት መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

7.     በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች በጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሀርድ ኮፒ የተሰራ ከሆነ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

8.     አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል፡፡

9.     ከላይ በተራ ቁጥር 9 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ከፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀርብ መሆኑን አንገልፃልን፡፡

10.                        የጉምሩክ ኮምሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

2.    ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡- 0915460970 (0912885746) መደወል ይቻላል፡፡

 

 

በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት

 

Save Tender