Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline23 Jul 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-23 16:00:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials , Construction Machinery And Vehicles

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው አስቸኳይ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚያገለግል የኮንክሪት ሚክስ ምርት በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።


የኮንክሪት ሚክስ የቁርጥ ዋጋ

ግዥ ጥሪ ማስታወቂያ

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለሚያከናውነው አስቸኳይ ፕሮጀክቶች ግብዓት የሚያገለግል የኮንሪት ሚክስ ምርት በቁርጥ ዋጋ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።

 

 

የምርቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የአንድ .. ነጠላ ዋጋ ትራንስፖርት .. ጨምሮ

1

Concrete C-25 With out Pump

.

3,372

18,105.03

2

Concrete C-30 With out Pump

.

165

18,735.03

3

Concrete C-30 With Pump

.

1,500

19,285.03

 

1.     አግባነት ያለው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ ገጽ ላይ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።

2.     የኮንክሪት ሚከስ ማምረቻ ማሽን የባለቤትነት ማረጋገጫ ወይም ህጋዊ ውክልና በህግ አግባብነት ካለው አካልየተሰጠ የኮንክሪት ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ፣ ወይም ኮንክሪት ሚክስ ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ካለው ግለሰብ/ማህበር የተሰጠ ህጋዊ/በፈዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ /ቤት የተረጋገጠ ውክልና ኢያይዞ ማቅረብ አለባቸው።

3.     ተጫራቹ ለእያንዳንዱ የኮንክሪት ምርት አይነት በቀን ቢያንስ 20 . ወይም ከሶስቱም የምርት አይነቶች በድምሩ ቢያንስ በቀን 60 . እና ከዚያ በላይ ምርት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

4.     የሚቀርበው ምርት በባለስልጣን /ቤቱ የጥራት መመዘኛ መስፈርት /specification/ መሰረት መሆኑ /ቤቱ የላብራቶሪ የጥራት ፍተሻ ያከናወናል።

5.     አቅራቢው የኮንክሪት አይነቶች ሚክስ ዲዛይን መንት የኮንሪት ጠጠር እና አሸዋ የጥራት ማረጋገጫ ላብራቶሪ ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባለፉት ስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ፍቃድ ካለው የላብራቶሪ ማዕከል ወይም ተጫራቹ በራሱ ላብራቶሪ የተከናወነ ሆኖ ህጋዊ ስልጣን ባለው ተቋም/አማካሪ የተረጋገጠ ዶክመንት ሪፖርት ማቅረብ አለበት።

6.     ተጫራቾች ቢያንስ ሲሚንቶ 500 ኩንታል ሲሚንቶ ኮንክሪት አግሪጌት 1,000 . ፋይን አግሪጌት 1,000 . ክምችት በሳይት ላይ ስለመኖሩ በደብዳቤ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።

7.     ተጫራቾች ኮንሪት ማምረቻ ማሽኑን በሚመለከት የማሽኑን የማምረት አቅም የሚገልፅ ቴክኒካል ሰነድ /ሊብሬ/ ማቅረብ አለበት። የኮንክሪት ባቺንግ ፕላንቱ ዝቅተኛ የማምረት አቅሙ 30m3/Hr መሆን አለበት። ማረጋገጫ በፅሁፍ ማቅረብ አለባቸው።

8.     በሀገር አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ ላይ በሚደረግ ማስተካከያ መሰረት ኮንሪት ሚክስ ማጓጓዣ የትራንስፖርት ወጪ ላይ ብቻ በውል አፈፃፀም በሚፀድቅ የነዳጅ ፍጆታ ተመን መሰረት ማስተካከያ የሚደረግ ይሆናል።

9.     አቅራቢዎች ለምዝገባ በሚቀርቡበት ቅደም ተከተል መሰረት የመ/ቤቱ ፍላጎት እስኪሟላ ድረስ ይስተናገዳሉ።

10. አቅራቢዎች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ወይም በሬዲዮ ጥሪ ከተላለፈበት ቀን ጀምሮ በስራ ቀን እና ሰዓት በባለስልጣኑ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 023 ከላይ የተገለፁትን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።

ባለስልጣን /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የግዥ ፍላጎቱን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ . 011-3-72-28-25 / 011-3-71-41-03

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን

Save Tender