Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Bank S.C (አዲስ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 5580532
  • Websitehttps://www.addisbanksc.com/
  • Deadline10 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-10 10:00:00
  • Categories Vehicle

አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

 

አዲስ ባንክ . ጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በአዋጅ ቁጥር 216/92 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል በዚሁ መሰረት ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ቀን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት በጨረታዉ ተወዳድሮ ንብረቱን እንዲገዛ ተጋብዟል

 

/

የተበዳሪው ስም

የንብት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

ለጨረታ የቀረበው የመያዣ ንብረት አይነት እና ሞዴል

የሰሌዳ ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ጨረታው መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚከናወንበት ቦታ

 

1

ግሪን ላንድ /የተ/የግ/ማህበር

ግሪን ላንድ /የተ/የግ/ማህበር

አብይ ቅርንጫፍ

ተሽከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዮታ፣ ማኑዋል 08/2016 ምርት

ኮድ 3-A40790 .

1HZ-0860011

JTEEB71J

407034476

7,315,00

የባንኩ መኪና ማቆያ በሚገኝበት አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ ወረዳ 05 ቁስቋም ማርያም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት

ሐምሌ 3 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 400 – 600 ሰዓት

 

2

ግሪን ላንድ /የተ/የግ/ማህበር

ግሪን ላንድ /የተ/የግ/ማህበር

አብይ ቅርንጫፍ

ተሽከርካሪ-ላንድ ክሩዘር (ሀርድ ቶፕ) ጃፓን ሰራሽ ቶዩታ፣ ማኑዋል 08/2016 ምርት

ኮድ3A40793 .

1HZ-0859881

JTEEB71J

407034462

7,315,000

 

ሐምሌ 3 ቀን 2018 / ከሰዓት 800 – 1000 ሰዓት

 

 

v ተጫራቾች የጨረታዉን መነሻ ዋጋ 25% በባንኩ የክፍያ ማዘዣ ሰነድ(cpo) አሰርቶ በጨረታዉ ቀን ጨረታው በሚካሄድበት ቦታ በመቅረብ ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ

v ጨረታዉ በማስታወቂያዉ ላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ፤ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ ታዛቢዎች በተገኙበት፤ የመያዣ ንብረቱ በሚገኝበት የሚካሄድ ይሆናል

v የጨረታዉ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ ጨረታዉ ከተከናወነበት ማግስት ጀምሮ በሚቆጠር 15 ቀን ዉስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል በእነዚህ ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ግን ለጨረታ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ተሰርዞ ለሐራጅ የሚቀርብ ይሆናል በጨረታዉ ተሳትፈዉ ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ወዲያኑ ተመላሽ ይደረግላቸኋል

v /የተ/የግል ማህበርን ወይም አክሲዮን ማህበርን ወክሎ መጫረት የሚፈልግ ሥራ አስኪያጅ ወይም /ሥራ አስኪያጅ የድርጅት የመመስረቻ ጽሑፍ ይዞ መቅረብ ያለበት ሲሆን የሥራ አስኪያጅ ወይም የም/ሥራ አስኪያጅ ለዉጥ ተደርጎ ከሆነ ይህንኑ የሚገልጽ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ /ቤት ቃለ ጉባኤ ከመመስረቻ ጽሑፍ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት

v የጨረታዉ አሸናፊ ለመንግስት የሚከፈለዉን አስፈላጊ ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም የሊዝ ክፍያ ይከፍላል

v ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉ ንብረት ያለበትን ሁኔታ በተመለከተ ከጨረታዉ ቀን በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና ሰዓት በባንኩ አበዳሪ ቅርንጫፍ በመቅረብ በሚያዘጋጀዉ ፕሮግራም መሰረት ንብረቱ ያለበትን ሁኔታ መመልከት ይችላሉ

v ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

ለተጨማሪ መረጃ አዲስ ባንክ / ሕግ አገልግሎት መምሪያ በስልክ ቁጥር 0115571934 አብይ ቅርንጫፍ 0118276004 በመደወል መጠየቅ ይቻላል

 

አዲስ ባንክ .

Save Tender