Tender Detail

Tender Details

  • Company ፊንጫኣ ስኮር ፋብሪካ
  • Address , Phone: 011 551 37 06
  • Website
  • Deadline17 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-17 14:15:00
  • Categories Vehicle

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጸውን ከፊል ተጎታች ሎቤድ የጭነት መኪና ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/14/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጸውን ከፊል ተጎታች ሎቤድ የጭነት መኪና ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Lot

 

Description

 

Lot-1

 

Purchase of ≥ 380 HP Truck Tractor with 45Ton 3-Axle Low bed Semi Trailer (PR-No. 46001)

 

 

ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ስርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-25-47

የፋክስ ቁጥር 011-551-29-11

ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደስ የንግድ ፍቃድ፣ የታክስ ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

1.    ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሽገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

2.    ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

3.    ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ

Save Tender