ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አሰያዥ ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት እና ዝርዝር መግለጫ |
የተሰራበት ዘመን |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ |
ሐራጁ የሚከናወንበት ጊዜ |
|||||
|
ለሐራጅ የቀረበው ንብረት |
ታርጋ ቁጥር |
ሻንሲ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
|||||||||
|
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||||
|
1 |
ከፍያለው ታዬ |
ከፍያለው ታዬ |
አዳማ ቅርንጫፍ
|
መኪና |
አአ-02-A99006 |
KSP90-0029745 |
1KR-0230367
|
2006 |
1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ) |
ሀምሌ 7/2018
|
4:00-6:00
|
|
ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት
1- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
2- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማስያዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
3- መኪናው ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ዋና መ/ቤት አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታው በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች፡- 0911 352 333 መደወል ይችላሉ።
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ
