Tender Detail

Tender Details

  • Company Tsedey Bank S.C. (ፀደይ ባንክ አ.ማ)
  • Address ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ህንጻ 16ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115584896
  • Websitehttps://tsedeybank-sc.com/
  • Deadline08 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-08 10:30:00
  • Categories Building Materials , Construction Materials And Raw Materials

ፀደደ ባንክ አማ በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::


ፀደይ ባንክ . /Tsedey Bank (S.C)

 

ከህንፃ ግንባታ የተረፉ ግብዓት እቃዎቹን ለመሸጥ

 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/2018

 

ደደ ባንክ አማ በደቡብ ጎንደር እስቴ ከተማ የሚገኙ ከህንፃ ግንባታ የተረፉ የግንባታ ግብዓት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታ መመሪያ የሚያሟላ ማንኛውም ፍላጎት ያለው ግለሰብ /ድርጅት/ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልጻለን::

1.     በጨረታው በሁሉም አይነት ወይም በከፊል መወዳደር ይቻላል

2.     የግንባታ ዕቃዎቹን በስራ ሰዓት ደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ከተማ በሚገኘው ፀደይ ባንክ //ቤት በመገኘት የጨረታ ሰነድ ከገዙበት ቀን ጀምሮ ማየት ይችላሉ::

3.     ተጫራቾች የሚገዙበትን ጠቅላላ ዋጋ በጨረታ ስነዱ በተቀመጠው የዋጋ ፎርማት ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል:: በነጠላ ዋጋና በጠቅላላ ዋጋ ላይ ልዩነት ካለ ነጠላ ዋጋው የሚያዝ ይሆናል:: ዋጋ ሲሞላ ስርዝ ካለ ፊርማ ሊኖረው ይገባል:: ሆኖም ግን ስርዝ ድልዝ ከበዛበትና ግልፀኝነት ከጐደለው ተወዳዳሪው ከጨረታው ይሰረዛል::

4.     ለጨረታ ማስከበሪያ የአጠቃላይ ዋጋውን 2% በሲፒኦ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ 90 ቀን በፀደይ ባንክ ኢማ ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል:: ከየትኛውም የፀደይ ባንክ . ቅርንጫፍ የተሰጠ ሲፒኦም ሆነ ባንክ ጋራንቲ ተቀባይነት የለውም::

5.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 24 ቀን 2018 . ጀምሮ ባሉት የስራ ቀኖች ማለትም ከስኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2:00 ስዓት እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 7:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 11:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ 6:00 ሰዓት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር /200.00/ ፀደይ ባንክ ለገሃር ቅርንጫፍ ወይም በማንኛውም የፀደይ ባንክቅርንጫፍ በመክፈል ሰንጋተራ አካባቢ ጤና ሚኒስቴር ዝቅ ብሎ ከሚገኘው የባንኩ ዋና /ቤት 16 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 09 ከግዥ ክፍል ሰነዱን መዉሰድ ይችላሉ::

6.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፖስታ እስከ ሐምሌ 01 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ሰንጋተራ አካባቢ በሚገኘው ፀደይ ባንክ ዋና /ቤት 16ተኛ ፎቅ ግዥና ዉል አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል:: ጨረታው በዚሁ እለት በኢትዮጵያ ዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::

7.     የጨረታዉ መዝጊያ ሰዓት ካለፈ በኋላ የሚመጣ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረዉም::

8.     ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

ፀደይ ባንክ .

 

Save Tender