ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር:- ዘ.ህ.ኢ.001/2018
ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የእቃዎቹ አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
|
1 |
Pummic/ኮሚቼ |
M³ |
ተዘጋጅቶ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ የተገለፀ |
|
2 |
Aggregate/ጠጠር 00 |
M³ |
|
|
3 |
Aggregate/ጠጠር 01 |
M³ |
|
|
4 |
River Sand /የወንዝ አሸዋ |
M³ |
|
|
5 |
ቀይ አሸዋ |
M³ |
|
|
6 |
Limston |
Ton |
|
|
7 |
Dolomite |
Ton |
|
|
8 |
Marbel 00,0.5,1.2&2.5 Powder |
Kg |
|
|
9 |
Wollega Marbel Rock |
Ton |
በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ሰርተፍኬት፤ የንግድ ምዝገባ ምስከር ሠርተፍኬት፤ የተጨማሪ እሴት ታከስ ሠርተፍኬት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ አየርላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ በተከታታይ ባሉት 10/አስር/ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ሜከሲኮ ከጠማማ ፎቅ ወደ አፍሪካ ህብረት መሄጃ መንገድ አዲስ ጋዝ ፕላስቲክ ፋብሪካ ግቢ MBI ሽያጭ ከፍል ውስጥ ወይም ገላን ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ ከፍል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በታወቁ ባንኮች ብር 10 ሺህ ብር በሲ.ፒ.ኦ አዘጋጅተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ገላን በሚገኘው ዋና ድርጅታችን ግዥ ከፍል ውስጥ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው በዚሁ በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በMBI ግዥ ከፍል ውስጥ ይከፈታል፡፡
6. አሸናፊው ላሸነፈባቸው እቃዎች የውል ስምምነት በመፈፀም በሚቀመጥሎት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት አዲስ አበባ ሰሚት ብሎኬት ፋብሪካ በሚገኘው ፋብሪካችን በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
7. ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ
ገላን ከተማ
ስልክ ቁጥር 0911957419
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዳስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
