Tender Detail

Tender Details


የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ


የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ ዕቃ ግዥ /አገልግሎት/ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም፡-

ለመጀመሪያ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/ የአገልግሎት ግዥ

ሎት 1 የሦስተኛ ወገን የፅዳት የሰው ሀይል አቅርቦት ግዥ
ሎት 2 የሥጋ አቅርቦት ግዥ
ሎት 3 የገላ ሣሙና አቅርቦት ግዥ
ተጫራቾች የሚከተሉትን መመሪያዎች ማሟላትና ተግባራዊ ማድረግ አለባቸው፡፡
1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ሕጋዊና የታደሰ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ስለመከፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
2.ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የምስክር ወረቀት 10 ማቅረብ የሚችሉ TIN እና VAT ሰርተፍኬት ያላቸው፣የገቢዎች ከሊራንስና ጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ የተሰጣቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር በአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ ፈቃድ የተመዘገቡና የቅርብ ጊዜ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3.ተጫራቾች ለሎት 1 ጨረታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የስራና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የታደሰ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት፡፡
4.ማንኛውም ተጫራች የግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000.00/ሃያ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
5.ለጨረታ ሰነድ መግዣ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በድርጅታችን አዲሱ ፍልውሃ ሆቴል እንግዳ መቀበያ በመከፈል ከድርጅቱ ግዥ አቅርቦት ቡድን መሪ ቢሮ ቀርበው የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
6.ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊትና ከነቫቱ ተብሎ በኢትዮጵያ ብር መገለጽና መሆን አለበት፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውን፣ ፊርማቸውንና ማህተም አሟልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
7.ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሠነድ ላይ የተሰጠ ዋጋን መለወጥ አይቻልም፡፡ ዕቃው የሚቀርብበት ጊዜ፣ ቦታና ዋጋው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ መገለጽ አለበት፡፡ ሰለ ዕቃው ዋስትናና የዋስትና ጊዜ በግልጽ መገለጽ አለበት፡፡
8.ጨረታን ታን በሚመለከት ለማ ፂመለከት ለማሸነፍ እንዲረዳዎት ለማንኛውም ኃላፊና  ተጫራች ከጨረታ የሚስረዝ ሲሆን አሸንፎም ውል ቢዋዋል ውሉ ይሰረዛል፡፡ ሠራተኛ መደለያ
9.ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት ጋር በግል ገልጽ በመሙላት በሰም ታወቂያ በአዲ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ኣዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን  ጀምሮ እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት • ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ጠዋት በዕለቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡

10.ተጫራቾች በሚጫረቱበትን የግዥ አይነት መሠረት የተሟላ የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናሽያል በተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ /Bid document/ መሰረት ጨረታ ሰነዳችሁ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ የጨረታው ቴከኒካል ፕሮፖዛል ሰነድ ለብቻው የጨረታ ው በጨረታ ሣ ሣጥኑ ማስከበሪያ /CPO/ ለብቻው እና ፋይናሽያል ሰነድ ለብቻው ውስጥ ማስገባ አለባቸው፡፡

11.የጨረታ ሂደቱ ለሎት 1፣2 እና 3 የቴከኒክ ግምገማ ወይም ድርጅታዊ ብቃት ግምገማ ውጤት (60%) እና የፋይናንሽያል (ዋጋ) ግምገማ ውጤት (40%) ሲሆን ለሎት

3 ድርጅታዊ ብቃት ግምገማ በተጨማሪም የናሙና ጥራት ግምገማ የሚደረግ ሲሆን በአጠቃላይ ለሦስቱም ግምገማ ድምር ውጤት ከ100% አሸናፊ የሚለይመሆኑን ማወቅ አለባችሁ፡፡ ነገር ግን ቴክኒካል ግምገማ ወይም ድርጅታዊ ብቃት ግምገማ እና ቴክኒካል ናሙና ጥራት ግምገማ ያላለፈ ተጫራች ድርጅት ፋይናንሽያል እንደማይከፈት እንዲታወቅ፡፡ የመገምገሚያ መስፈርቶቹ በሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ማየት ይቻላል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበስጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0115 53 07 67/011 5 15 73 37


ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት

Save Tender