Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 09 30 48 90 18
  • Website
  • Deadline03 Aug 2026, 8:30 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-03 08:30:00
  • Categories Construction Materials And Raw Materials

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከርድርጅት ከታች የተገለፁትን Ready mix concrete ዓይነቶች በቀረበው ዋጋ መሰረት ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 30/2018

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከርድርጅት ከታች የተገለፁትን Ready mix concrete ዓይነቶች በቀረበው ዋጋ መሰረት ለመስራት ፍቃደኛ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

1. Ready mix concrete C-5 with Pum የአንዱ ዋጋ ከነቫት 18,400.00
2. Ready mix concrete C-15 with Pum
የአንዱ ዋጋ ከነቫት 18,860.00
3. Ready mix concrete C-20 with Pum
የአንዱ ዋጋ ከነቫት 19,550.00
4. Ready mix concrete C-25 with Pum
የአንዱ ዋጋ ከነቫት 21,390.00
5. Ready mix concrete C-30 with Pum
የአንዱ ዋጋ ከነቫት 22,540,00
6. Ready mix concrete C-40 with Pum
የአንዱ ዋጋ ከነቫት 24,150.00

ስለሆነም

1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል በዘርፉ የተሰጠ የታደሠ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ኮፒ አያይዘዉ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣የአቅራቢዎች ዝርዝር ምዝገባ ሰርተፊኬት እና ክሊራንስ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንከ ዋስትና (unconditional bid bond guarantee) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይ ቀናት ከላይ የተገለፁትን ህጋዊ ሰነዶች (legal documents) እና የጨረታ ማስከበሪያውን አንድ ላይ በማድረግ ግዥ ክፍል በመቅረብ ማስረከብ ይችላሉ፡፡

4. የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍስ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ስፌት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ስልክ ቁጥር

09-13-56-49-36/0911-15-60-36


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣
ግንበታና ማማከር ድርጅት

Save Tender