የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ከወ/ሪት ዕዮን ጌታቸዉ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪኣዎች በዱቤ ግዥና ኪራእ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዉ በዉሉ መሠረት የኪራእ ክፍያ ግዴታቸዉን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳዲሮ ለመሸጥ /ለመከራት ይፈልጋል።
የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ከወ/ሪት ዕዮን ጌታቸዉ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪኣዎች በዱቤ ግዥና ኪራእ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛዉ በዉሉ መሠረት የኪራእ ክፍያ ግዴታቸዉን ባለመወጣታቸው ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳዲሮ ለመሸጥ /ለመከራት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የንብረቱዝርዝር |
ብዛት በቁጥር |
የጨረታዉ መነሻ ዋጋ |
የንብረቱ ሁኔታ |
የጨረታዉ ሁኔታ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
Baking Rotary Oven with Burner Brand: PORLANMAZ model: PMDF200, Origin-Turkey |
1 |
10,370, 520.08
|
አዲስ |
ዝግ ጨረታ |
ሐምሌ20 ቀን 2018ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00እሰከ 6፡00ሰዓት |
|
2 |
Mixer Brand: PORLANMAZ, Model: PMSP210,Origin: Turkey |
1 |
||||
|
3 |
Dough Divider Brand: PORLANMAZ Origin: Turkey |
1 |
||||
|
4 |
Dough Moulder Machine Brand: PORLANMAZ Model: PMD350 Origin: Turkey |
1 |
||||
|
5 |
Proofer with Steam Generator Brand: PORLANMAZ Model: Origin: Turkey |
1 |
||||
|
6 |
Trolley with 16 tray Brand: PORLANMAZ Number of pans per trolley - 16 material stainless steel |
1 |
||||
|
7 |
Bread Brand: PORLANMAZ, Model: PMDS500, Origin: Turkey Slicer |
1 |
||||
|
8 |
Sound Proof Generator Brand: AKSA, Model: AP33, Rated power: 33KVA |
1 |
"ሽኖችና መሳሪያዎች በዱቤ ግዥና ኪራይ ያስተላለፈ ቢሆንም ደንበኛው በውሉ መሠረት የኪራይ ከፍያ
ጨረታ እወዳደሮ ለመሸጥ/ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የዝግ ጨረታው መመሪያ
1. በዝግ ጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ስምና አድራሻን በመጥቀስ ፣የታደሰ መታወቂያ ኮፒ፣ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/5ኛ (20%) ብር 2.074,104.1 /ሁለት ሚሊዮን ሰባ አራት ሺ አንድ መቶ አራት ከ አስራ አንድ ሳንቲም/ የያዘ በኢት ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪከት ስም የተዘጋጀ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ(CPO) ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቃል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ገዢዉ የሚገዛበትን ዋጋ በመግለፅ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የኢ/ት ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀዉ ሳጥን ውስጥ እስከ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ማመልከቻውን ማስገባት ይችላል።
2. ንብረቱ የሚገኘው በሀዋላ ከተማ፣ መናኸሪያ ከ/ከተማ፣ ጉዊ ቀበኬ ባንኩ ከሀዋሳ ጨርቃጨርቅ ሸማ በተከራየው መጋዘን ውስጥ ነው::
3. ማንኛውም ንብረቱ ለመግዛት ያሸነፈ ተጫራች 15% ተእታ /ቫት/ይከፍላል፡፡
4. ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በካሽ; በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች፣
4.1. የንብረቱ የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% ተእታ (VAT) እና ሌሎች ግዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰነ ታክስ ክፍያን ጨምሮ ይከፍላል፣
4.2.ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መበት ማቅረብ ያስፈልጋል ወይም መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈልገውን የጉምሩከ ቀረጠና ታክስ የመከፈል ግዴታ አለበት፣
5. የዝግ ጨረታው አሸናፊ ባንኩ ማሸነፉን በደብዳቤ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ተከታታይየስራ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካለከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል፡፡ ለተሸነፉ ተጫራቾች ከጨረታው ያስያዙት ገንዘብ ወዲያወኑ ይመለስላቸዋል፡፡
6. ንብረቱን በባንኩ ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ መስፈርት መሰረት የመከራየት ዕቅድ ያለው ተጫራች የባንኩን ካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ በቅድሚያ እርግጠኛ መሆንና በባንኩ ፖሊሲ አና መመሪያ መሰረት ባንኩ የሚያከናውነው የፕሮጀከት ጥናት ላይ የሚቀመጡ ቅድመ-ሁኔታዎች መስማማት ይጠበቅበታል፣
7. የዝግ ጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ ከተገጸበት ቀን ጀምሮ ንብረቱን ለማተዳደር የሚወጡ ወጪዎችን ማለትም የመጠለያ ኪራይ ፣የጥበቃ ከፍያ እንዲሁም ተያያዥ ወጪዎችን የመሸፈን ግዴታ አለበት፣
8. የዝግ ጨረታዉ አሸናፊ የካፒታል ዕቃው ካለበት መጋዘን ወደሚፈግበት ቦታ ማጓጓዣ ወጪ፣የጉዞ ኢንሹራንስ ፣ መትከያ፣ስራ ማስጀመሪያና ተያያዥ ወጪዎችን ገዥው ይከፍላል፡፡
9. የዝግ ጨረታው ተጫራቹ ወይም ሕጋዊ ወኪል በተገኘበት ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋት 4፡00 አስከ 6:00 ሰባት በኢ/ት ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ሎን ዎርከአውት ዲቪዥን ቢሮ ይደርጋል፡፡
10. ስለንብረቱ ሁኔታ ተጨማሪ መረጃ ከማገኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በአካል በመቅረብ ወይም በስልከ ቁጥር +251 46 221 2789 ደወሎ ማነጋገር ይቻላል፣
11. ንብረቱን ለመጎብኘት ከሀዋሳ ዲስትሪከት ጋር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መጎብኘት ይቻላል፡፡
12. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት
