ሎት 3 ለሕጻናት ማቆያ/መዋለ ሕጻናት የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች፣ መጫወቻዎች እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ
Tender Information
| Title | ሎት 3 ለሕጻናት ማቆያ/መዋለ ሕጻናት የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች፣ መጫወቻዎች እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች ግዥ |
| Description | የጽዳት እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Samara University |
| Reference No | SU-NCB-G-0051-2018-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-10 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-07-29 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Samara, Room 18 Samara, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333667828 Email: psd@su.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 132, Postal Code: 724 |
LegalQualification
- • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)) - •ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ)) - •የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት:
የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)) - •የጥቅም ግጭት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ለ)) - •ዜግነት:
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)) - •የንግድ ፈቃድ :
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)) - •Legal Qualification:
Legal Qualification
(Ref: 12345)
TechnicalQualification
- • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ :
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡
(Ref: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)) - •ዋስትና:
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)) - •የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ :
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)) - •የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት :
ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት
(Ref: የ.ተ.መ 37.4(ሐ) )
Bid Security
Amount: 100000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
