Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ
  • Address ሲዳማ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0980400255
  • Website
  • Deadline14 Aug 2026, 10:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-08-14 12:30:00
  • Categories Machinery , Machinery Spare Parts , Machinery Rental

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 mm2፣ ኬብል 4*10mm2 ፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁ-01/2019

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2 ኬብል 4*4 mm2 ኬብል 4*10mm2 ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት

1.ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው/ላት፡፡

2.የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (Tin No) ያለው/ላት::

3.የዘመኑን ግብር የከፈለና የንግድ ፍቃድ ያደሰ/ያደሰች፡፡

4.የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው/ላት

5.ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይየሚውል ሲሆን 16ኛው ቀን 430 ታሽጎ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግ//ንብ/አስ/ክፍል 630 ላይ ይከፈታል፡፡

6./ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

7.በሚቀርበው መጫረቻ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ወይም ሎጎ ከለለበት ሰነዱ ውድቅ ይደረጋል፡፡

8.ተጫራቾች ለሠነድ መግዣ የሚሆን የማይመለስ ብር 400 መከፈል ይኖርባቸዋል፡፡

9.የጨረታዉ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለዉ የሥራ ቀን በተገለጸዉ ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ:- 0935913042/0910229334 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ

 

Save Tender