Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: --
  • Website
  • Deadline08 Aug 2026, 9:45 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-08-08 09:45:00
  • Categories Consumable Goods , Goods

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 29/1/2018 እና 02/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


ጨረታ ማስታወቂያ

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ //ቤት የአዋሽ ጉምሩከ //ቤት የጉምሩከ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ //ቤት 29/1/2018 እና 02/12/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ //ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በእዋሽ ጉምሩክ //ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100( 100 (መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነድ ባሉበት ቦታ በቴሌግራም እንዲላከሎት በማድረግ ለጨረታ የቀረቡትን የእቃዎችን ዝርዝር ከጨረታ ሰነዱ በማየትና እና በማረጋገጥ የሚከተሉትን ዝርዝር መስፈርቶች በሟሟላት በጨረታው መሳተፍ የሚቻል ሲሆን የእቃዎችን ሳምፕል ከቃሊቲ ጉምሩክ //ቤት ከአዋሽ ጉምሩክ //ቤት እና በቴሌግራም ማየት የሚቻል መሆኑንና ወደ ቃሊቲ እንዲመጣሎት የምትፈልጉት የእታ ናሙና ካለ የጨረታ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን በስልክ ቁጥር 022-224-1402 በመደወል ወደ ቃሊቲ ጉምሩክ //ቤት እንዲመጣሎት ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የጨረታ መስፈርቶች፡-

1. ለጨረታ በቀረበት ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ ተጫሪች በጨረታ በሚሸጡ ዕቃዎች ጋር በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርትፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ሰለ መሆኑ ከሲራንሰ (Clearance) እና የተጨማሪ እሴት ታከሰ እንቅሰቃሴያቸውን ለታከስማዕከሉ ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው የምሰከር ወረቀት እና የመለያ ቁጥሩን ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር እያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ተጫረቶች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ ቀን 29/11/2018 እና 02/12/2018 / እስከ ጠዋቱ 345 የእቃውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ አዋሽ ጉምሩክ //ቤት በአካል በመሃኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ //ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100 (መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነድ ባሉበት ቦታ በቴሌግራም እንዲላክሎት ማድረግ ይችላሉ፡፡

3. ለግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋሰትና (CPO) የሚወዳደሩበት እቃ ኮድ 5በመቶ እንዲሁም ለሐራጅ ጨረታ ለሚወዳደሩበት እታ ኮድ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክአሰርተው በአዋሸ ጉምሩክ //ቤት ሰም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጨራቶች በሚከተለው የጨረታ ቀናት (እሰኬጁል) መሰረት በቃሊቲ ///ቤት በመገኘት መጫረት ይችላሉ፡፡

 

 

ተ.ቁ

 

የጨረታ ቦታ

 

የጨረታው ዓይነት

 

ለጨረታ የቀረቡ እቃዎች

የዕቃዎች መመልከቻ ቀን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ

 

የጨረታው የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

 

ቃሊቲ ///ቤት

 

ግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ

 

 

ጫማዎች፣ አልባሳት፣ የመኪና መለዋወጫ ለዋወጫ፣የሞባይል ቀፎና አሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ምግብ ነክ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት ኮስሞቲክስ፣መነዕር፤ ጌጣ ጌጦች፣ ጠፍጣፋ ብረት ላሜራ፤የወዳደቁ ብረቶችና ፕላስቲኮች እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች፡፡

 

 

 

ለግልጽና ለሐራጅ ጨረታ 29/11/2018 እና 02/12/2018 እስከ ጠዋት 3:45

ለግልጽ ጨረታ2/02/2018 / ከጠዋቱ 400 የሐራጅ ጨረታ የመጀመሪያ29/1/2018 እና 02/12/2018 500 ሰዓት ይሆናል፡፡

 

 

5. የጨረታው መከፈቻ ቦታ፡- በቃሊቲ ///ቤት የሚካሄድ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል::

6. ለጨረታው አሽናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋሰትና ያስያዙት (C.P.O) ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፈ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታ ውጤት ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ 3 የሰራ ቀናት ውሰጥ ተመላሸ ይደረግላቸዋል፡፡

7. ከአሸፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውሰጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዝን ማውጣት ይኖረበታል፡፡

8. ከላይ በተ..7 በተገለጹት ቀናት ውሰጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረከበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታው ማሰከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለኮሚሸኑ ገቢ ሆኖ ዕቃው

በድጋሜ ለሸያጭ ይቀርባል፡፡

9. //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ //ቤት

Save Tender