Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ
  • Address ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-987929292
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price600.00
  • opening date2026-08-11 10:30:00
  • Categories Vehicle

ዓድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት EV changer ( ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ዕቃዎች) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መሰያ ቁጥር ///001/2019.

ዓድዋ ድል መታሰቢያ 2019 በጀት አመት EV changer ( ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ዕቃዎች) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ እንድትሳተፉ እየጋበዝን ዝርዝሩ ከታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላኪቷል፡፡

ምድብ ቁጥር

የሚገዙ ዕቃዎች አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር

ሎት1

EV changer ኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ዕቃዎች

15,000

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.     በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸውና የታከስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     ተጨማሪ እሴት ታክስ(VAT) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

4.     አቅራቢነት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 600(ስድስት መቶ ብር) በዓድዋ ድል መታሰቢያ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000613546867 በመከፈል ደረሰኝ ስሊፕ/ ይዞ በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ይህ whet በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 አስርተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ ይሆናል፡፡

6.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ፋይናንሽል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለብቻቸው ፖስታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7.     ጨረታው በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰአት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 430 ላይ 12 መሰብሰቢያ ክፍል ቢሮ ቁጥር 214 ይከፈታል፡፡

8.     ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የሚገኙበት እቃዎችን በአጠቃላይ ዋጋ 10 ፐርሰንት የውል ማስከበሪያ በማስያዝ የግዥ ውል ስምምነት መፈራረም ይኖርባቸዋል፡፡

9.    አሸናፊ ድርጅት የሚቀርቡትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት እስከ ተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

10.                        የጨረታ ሰነድ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታው ከሚከፈትበት ዕለት ጀምሮ 60 ቀናት ይሆናል።

11.    መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 አድራሻ፡- ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፈት ሰፊት የዓድዋ ድል መታሰቢያ ፋይናንስና አስተዳደር

/ዳይሬክተር

ስልክ ቁትር-2519-30-60-04-29/09-19-61-29-35

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዓድዋ

ድል መታሰቢያ

✨ messages.ai_summary
The Addis Ababa City Administration Adwa Victory Memorial is procuring EV chargers (electric car charger items) for the 2019 budget year through a national open tender (Lot 1). Bid documents cost 600 ETB, and a bid bond of 15,000 ETB is required. The submission deadline and bid opening date are both 2026-08-11. Eligible bidders must have a renewed trade license, TIN/tax clearance, VAT registration, and supplier registration certificate.
Save Tender