Tender Detail

Tender Details

  • Company አዲስ አበባ ከተማ አውቶስ አገልግሎት ድርጅት
  • Address , Phone: 0118-21-22-14
  • Website
  • Deadline18 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • opening dateበዚሁ ዕለት ጠዋት 4፡30 ሰዓት
  • Categories Chemicals And Reagents , Laboratory Equipment And Chemicals

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/001/2019 Polyurethane based Sealant &Seal-ant Primer አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/001/2019 Polyurethane based Sealant &Seal-ant Primer አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በመስኩ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

1. በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ (Valid Trade License)

2. በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የአቅራቢዎች ዝርዘር ውስጥ ስለመግባቱ በድረ-ገፅ የተመዘገበበት ኮፒ፣

3. የታከስ ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ (VAT Certificate)

5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ፈቃድ (Valid Tax Clearance Certificate)

6. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንከ ጋራንቲ ብር200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በማቅረብ በግልፅ ጨረታው ላይ መወዳደርይችላሉ፡፡ _ በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ እና ቅዳሜ እስከ ምሳ ሰዓት (600 ሰዓት) የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ 22 እየሩስ ህንጻ ከሚገኘው የድርጅቱ ዋናው /ቤት (ማዕከል) የግዥ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር7-02 ወይም 7-01 መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት እስከ ነሐሴ 12 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ድረስ በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 7-02 ሰጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታው ነሐሴ 12 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ጠዋት 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር7-02 ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር: 0116663206

 

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት

✨ messages.ai_summary
- Procurement: Polyurethane based Sealant & Sealant Primer, under national open tender, with tender reference አአከአአድ/ብግጨቁ/001/2019. - Issued by: Addis Ababa City Bus Service Enterprise. - Submission deadline: 12 Nehase 2018 E.C. at 4:00 AM (local); bid opening same day at 4:30 AM. Posted on 2026-08-07. - Bid document price: 500 ETB (non-refundable). Bid bond: 200,000 ETB via CPO or bank guarantee. - Required documents include valid trade license, registration on government supplier list, tax payer registration certificate, VAT certificate, and valid tax clearance certificate.
Save Tender