Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Bank
  • Address , Phone: 0115572098
  • Website
  • Deadline27 Aug 2026, 2:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-27 02:30:00
  • Categories

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


   የጨረታ ማስታወቂያ

 የጨረታ ቁጥር፡ OT/06/2026-27

የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ዝርዝር መለኪያ ብዛት መግለጫ
ጃኬት በቁጥር 613 በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከለር (Navy-Blue Color and Different Size)

 

  1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ፡፡

አድራሻ

ግዥ እና ውል አስተዳደር ዋና ክፍል

የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002

ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115572098/95

  1. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከናሙና ጋር እስከ ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  3. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኦሮሚያ ባንክ

Save Tender