Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline24 Aug 2026, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-24 15:30:00
  • Categories Goods

ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ግዥ/Procurement of Bread for students food service


Tender Information

Titleለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ግዥ/Procurement of Bread for students food service
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0002-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-24 15:00:00
Invitation Date2026-08-13 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:BHU, Room 1st floor,129 room
Bule hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 911728310
Email: dadaralegese908@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

ProfessionalQualification

  • Number of staff:

    ተጫራቹ በአሁኑ ወቅት በዳቦ መጋገርና አዘገጃጀት ስራ የቀጠራቸው ቢያንስ አምስት

    ሠራተኞች ያሉት መሆን አለበት፡፡ ድርጅቱ ከቀጠራቸው ሠራተኞች ጋር የተገባ የቅጥር ውልና ደብዳቤ እንዲሁም ባለፉት ሶስት(3) ወራት ለሠራተኞች ደመወዝ የተከፈለበትና ግብር የተቆረጠበት ህጋዊ ሰነድ ማቅረብ የሚችል፡፡

    (Ref: ITB 35.3)
  • Personal for key position:

    ድርጅቱ ከቀጠራቸዉ ሰራተኞች ውስጥ አንድ ሰው በምግብ ዝግጅት ሙያ የሠለጠነ መሆኑን የሚሳይ መረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.3)

TechnicalQualification

  • የዳቦ መጋገርያ ማሽን:

    ዘመናዊ የዳቦ መጋገርያ ማሽን ያለው እና ማኑዋል የዳቦ መጋገርያ በጥሩ ሁኔታ የተገነባ ሆኖ የማምረት አቅም በቀን ቢያንስ 20000 (ሃያ ሺህ) ብዛት ዳቦ የማምረት የሚችል እና በቂ ተዛማች የመገልገያ ቁሳቁሶች ያሉት ፣የዳቦ መጋገርያው ( ዘመናዊም ሆነ ማኑዋል) ያለበት ቤት ለዳቦ መጋገረያ ምቹ እና ጥራቱን የጠበቀ እንዲሁም ሁለቱም ዘመናዊም ሆነ ማኑዋል ማሽኖች ያልተራራቁ እና በቅርበት ለመጠቀም ምቹ ስለመሆናቸዉ በአካል ማሳየት የሚቻል፡፡ የዳቦ መጋገሪያ ማሽኑ እናማኑዋል የዳቦ መጋገርያ በቡሌ ሆራ ከተማ ዉስጥ መገኘት አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.4)
  • ማጓጓዣ:

    ለዳቦ ማጓጓዣ የሚያገለግል ሽፍን ተሸከርካሪ ሆኖ ኮንቴነር የተገጠመለት ቢያንስ 30 ኩንታል የመጫን አቅም ያለው ሆኖ የባለቤትነት ሊብሬ ወይም በኪራይ ከሆነ በህጋዊ አካል የተገባ የውል ስምምነት ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡ የመኪናው ይዞታ ያለበት ሁኔታና ሽፍን ስለመሆኑ በአካል ማሳየት የሚችል::

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • conflict of interest:

    Bidder is found to have not a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

FinancialQualification

  • financial statements:

    ባለፉት 2 ዓመታት የተንቀሳቀሰ የባንክ ሂሳብ አጠቃላይ 10,000,000 ብር የሆነ አና ቀሪ ሂሳብ 5,000,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታል

    (Ref: ITB 35.5)

PerformanceQualification

  • የመልካም ስራ አፈጻጸም:

    ተጫራቾች የሁለት ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡

    (Ref: 16.1)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡
 በጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ምትክ የሚቀርበዉ የዋስትና ደብዳቤ ተቀባይነት የሚኖረዉ በማምረት ስራ ላይ ለተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራት ብቻ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡- ጨረታዉ ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛዉም ተጫራች የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ ካርድ ልኖሮ ይገባል፡፡

ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበርያዉንና የእቃዎቹን ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡

ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡- 0464430174 /0911728310

Save Tender