Tender Detail

Tender Details

  • Company Bule Hora University
  • Address , Phone: +251911728310
  • Website
  • Deadline24 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-24 10:30:00
  • Categories Goods

ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for students food service


Tender Information

Titleለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የባልትና ውጤቶችና ጥራጥሬ ግዥ/Procurement of Baltina & ingredient for students food service
DescriptionProcurement of Food and Beverages
Procuring EntityBule Hora University
Reference NoBHU-NCB-G-0006-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-24 10:00:00
Invitation Date2026-08-13 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:bule hore university, Room Admin Building Office no 121
bule hora, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 910471051
Email: melkamuabebe06@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 144, Postal Code: 144

TechnicalQualification

  • Sample (ናሙና):

    ተጫራቹ የሚያቀርበውን የእንዳንዱ ግብዓት ናሙና በአካል ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

    (Ref: ITB 35.4)

FinancialQualification

  • financial statements:

    ተጫራቹ ባለፉት ሁለት ዓመታት የነበረው አማካይ የተረጋገጠ ዓመታዊ   የትራንዝክሸን ከብር 6,000,000 ያላነሰ ሆኖ ከወጪ ቀር ሂሳብ ብር1,000,000 ያላነሰ መሆኑን የባንክ ማስረጃ ማቅረብ አለበት፡፡

    (Ref: ITB 35.5)

PerformanceQualification

  • የመልካም ስራ:

    ባለፉት ዓመታት ቢያንስ የአንድ ዓመት የመልካም ስራ አፈጻጸም ከውል ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 2017)

LegalQualification

  • valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid excise tax registration certificate:

    For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

    (Ref: ITB 35.2)
  • conflict of interest:

    Bidder is found NOT to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
 የጨረታዉ አሸናፊ ዕቃዎቹን በራሱ ትራንስፖርት በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ንብረት ክፍል ድረስ ገቢ አድርጎ ክፍያዉን ይቀበላል፡፡
 ጨረታዉ በመንግስት የግዥ መመሪያ፤ ህግ እና ደንብ መሰረት የሚመራ ይሆናል፡፡


ማሳሰቢያ፡- ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ እና ናሙና በአካል ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የግዥ አስተዳደር ዳይሮክቶሬት ቢሮ ቁጥር 121 ድረስ ማምጣት አለበት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ከጥቃቅንና አነስተኛ ደብዳቤ የሚያቀርቡ ተወዳዳሪዎች ከአምራች ድርጅቶች ውጪተቀባይነት አይኖረውም፡፡
ማንኛዉም ተጫራች ጨረታዉ በተዘጋ በ60 ደቂቃ ውስጥ የጨረታ መክፈቻ ሚስጥር ቁጥር (Key Share) ከሲስተሙ ላይ ማስቀመጥ ወይም መሙላት አለበት፡፡ ይሄንን ካላስቀመጠ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ለተጨመሪ ማብራሪያ፡ ስልክ ቁጥር ፡-
0464430174/0910471051
Save Tender