Tender Detail

Tender Details

  • Company በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
  • Address , Phone: 0115545771
  • Website
  • Deadline27 Aug 2018, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/
  • opening dateነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡30
  • Categories Chemicals And Reagents

Supply of chemicals for factory production


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኬኢኮአመኬ ፋ 014/2018 በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ ለፋብሪካ ምርት ግብዓት የሚውሉ ኬሚካሎችን በሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በሚፈለገው ጥራትና በብቃት ለማቅረብ ችሎታና ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾችን መጋበዝ ይፈልጋል:- ድርጅቱ ከታች ባቀረባቸው ኬሚካሎች እና በጨረታ ሰነዱ በሚያስቀምጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  1. Hydrated lime (calcium hydroxide) kg 8,394
  2. Trisodium phosphate kg 342
  3. Salt (Sodium chloride) Kg 2,902.8
  4. Phosphoric acid Kg 1,265
  5. Nitric acid Kg 3.400
  6. Caustic soda Kg 50,000
  7. Strong acid cat ion exchange resin Kg 200
  8. Strong base anion exchange resin Kg 2,000
  9. Hydrochloric acid Kg 40,000
ስለሆነም -
  1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን የ/2018 ዓ.ም/ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ፣ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤ የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ጨረታውን መሣተፍ ይችላሉ፣
  2. ተጫራቶች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ ከአዲስ አበባ ሳሪስ አቦ መርቲ ህንጻ የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ሽያጭ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት እና ከአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ከግዥ ክፍል ዘወትር በስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ መግዛት ይችላሉ፣
  3. ተጫራቶች ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተመሰከረ ቢድ ቦንድ ማቅረብ አለባቸው፣ ተጫራቾች ከተመረተ ስድስት ወር ያልበለጠው ናሙናና ቴክኒካል ዶኩመንቶችን/ certificate of Analysis (COA), Chemical Catalogue/Brochure, Material Safety Data Sheet (MSDS) Certificate of Origin
  4. ከቴክኒካል አፈርና ከላይ በተራ ቁጥር 1 እና 3 የተገለጹትን ማስረጃዎች በአንድ ፖስታ፣ ከዚህ በተጨማሪ ፋይናንሻል ኦፈር ለብቻ በአንድ ፖስታ ታሽገው አዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የግዥ የስራ ሂደት ቢሮ እስከ ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ሰነዶቹን ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት በ4፡00 ይዘጋል።
  5. ጨረታው ነሀሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ከቴክኒካል አፈሩ ብቻ በ4፡30 በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መከፈት አያግድም። ቴክኒካል ምዘና/ናሙና ፍተሻ በድርጅቱ በራሱ ይከናወናል።
  6. እያንዳንዱ ናሙና ተፈትሾ ቴከኒካል ምዘና ያለፉት ተጫራቾች ብቻ ፋይናንሻል አፈራቸው ነሀሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በ4፡00 ሰአት በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን መክፈት አያግድም።
  7. እዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ- ስልክ all 554 57 71 /0920935336
በኬሚካል ኢንደስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሣ ኬሚካል ፋብሪካ
Save Tender