ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አንደኛ ደረጃ ከስንዴ የተመረተ ንጹህ የዳቦ ዱቄት ግዥ
Tender Information
| Title | ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አንደኛ ደረጃ ከስንዴ የተመረተ ንጹህ የዳቦ ዱቄት ግዥ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Debremarkos University |
| Reference No | DMU-NCB-G-0005-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-14 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Debre markos university, Room Tewodros Bekaffa Building G+0 Office No. 12 Debre markos , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 911113193 Email: beletu_misganaw@dmu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 269, Postal Code: 269 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
ማሣሰቢያ፡- - ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ - የጨረታ ማስከበሪያ(200,000.00) ቢድ ቦንድ/CPO፤ ጥቃቅን አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት የዋስትና ደብዳቤ ላይ የጨረታው ሎት ተጠቅሶ እና የዋስትናው የብር መጠን ተካቶ የጨረታው ጊዜ ከመጠናቀቁ አንድ ቀን አስቀድመው ደ/ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ (ዋና ካምፓስ) ግዥ ክፍል ቴዎድሮስ በካፋ ህንፃ G+0 ቢሮ ቁጥር 12 ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ዋጋ ማሻሻያ የፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሰረት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡ አሽናፊው ድርጅት አገልግሎቱን በዩኒቨርሲቲው ፍላጎትና ፕሮግራም መሰረት ትዕዛዝ ሲሰጥ ማቅረብ ግዴታ አለበት::
