Procurement of Cattle
Tender Information
| Title | Procurement of Cattle |
| Description | Procurement of Cattle Food የድርቆሽ ሳር/የእንሰሳት መኖ/ ግዥ ሰሳት መኖ/ ግዥ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0246-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-17 13:12:49 |
| Invitation Date | 2026-08-14 13:12:49 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Akaki kality sub sity, Room 003 Aldiss Abeba, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 929299308 Email: derebekele29@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: TIN NO Certeficate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱን የጠበቀ ድርቆሽ ሳር
1. ክብደቱ 14 ኪ.ግ እና ከያ በላይ መለኪያው በቦንዳ 14 ኪ.ግ እደና ከዚያ በላይ መሆን አለበት
2. ጥራቱ አረንጓዴ እና ቅጠላ ቅጠል የበዛበት
3. ሽታው /አሮማው/ ከብቶች የሚወዱት
4. የምርት ዘመ ን በ2018 ዓ/ም የተመረተ መሆን አለበት
5. ሙናውን እንሰሳት ልማት ኢንስቲትዩት ድረስ ማቅረብ አለበት ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት ጥራት እቃ ዋጋ መስጠጥ እና ናሙና ማቅረብ የግድ ሲሆን ፕሮፎርማው ከመከፈቱ በፊት ናሙናውን በአካል ማቅረብ አለባቸው
6. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን እና አሸናፊው ድርጅት ያሸነፊትን እቃ በራሱ ትራንስፖርት የሆለታ እንሰሳት ልማት ማእከል ድረስ ማቅረብ አለበት
8. It is mandatory to provide a sample before opening the proforma ፕሮፎርማው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው