Tender Detail

Tender Details

  • Company Livestock Development Institute
  • Address , Phone: +251947391584
  • Website
  • Deadline25 Aug 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-25 14:30:00
  • Categories Goods

Procurement of Animal Feed 2019 (የእንስሳት መኖ ግዥ 2019)


Tender Information

TitleProcurement of Animal Feed 2019 (የእንስሳት መኖ ግዥ 2019)
DescriptionProcurement of Animal Feed 2019 (የእንስሳት መኖ ግዥ 2019)
Procuring EntityLivestock Development Institute
Reference NoLDI-NCB-G-0009-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-25 14:00:00
Invitation Date2026-08-15 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:addis abeba kality ROD, Room 003
Akakiy Kality sub city, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 938921061
Email: mameabate321@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 22692, Postal Code: 1000

TechnicalQualification

  • Submission of Delivery and Completion Schedule :

    Bidder has to submit signed and dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: 37.4 (e))

LegalQualification

  • Conflict of Interest :

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

1.ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እያንዳንዱ የእንስሳት መኖ እቃዎች ናሙና ማቅረብ የግድ ሲሆን ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
2.ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ሲ.ፒ .ኦ በአካል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
3.ማንኛውን ተጫራች በጨረታ መክፈቻ ዕለት የጨረታ መክፍቻ ቁልፍ መላክ ይኖርበታል።ነገር ግን መክፈቻ ቁልፍ ሳይልኩ ቀርተው ጨረታው ሳይከፈት ቢቀር መ/ቤቱ ሃላፊነቱን አይውስድም፡።
4. ሁሉም የተሟላ የንግድ ፈቃድ መጫን ግዴታ ነው፡፡
5.ሁሉም ተጫራች ለሚወዳደሩበት እያንዳንዱ የእንስሳት መኖ ደረጃውን የጠበቀ ጥራት ባለው ዋጋ መስጠጥ አለባቸው::
6. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
7. ሁሉም ተጫራች ያሸነፏቸዉን የእንስሳት መኖ በእራሱ ትራንስፖርት ሆለታ እንስሳት ልማት ማዕከል ገቢ የሚያደርግ መሆኑን እነገልፃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።
Save Tender