Tender Detail

Tender Details

  • Company Aksum University
  • Address , Phone: +251924780108
  • Websitehttps://en.wikipedia.org/
  • Deadline26 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-26 10:30:00
  • Categories Goods

LOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት


Tender Information

TitleLOT-03- በአክሱም ዪኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽረ ካምፓስ፣ዓድዋ ካምፓስና ሪፈራል ካምፓስ የተማሪዎ መኝታ ቤቶች፣ አልጋና ፍራሽ፣ ችፕዶች እና የልብስ ማስቀመጫ ሳጥኖች የፀረ-ቱሃን ኬሚካል ርጭት
DescriptionProcurement of Laboratory Reagents and Chemicals
Procuring EntityAksum University 
Reference NoAKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-26 10:00:00
Invitation Date2026-08-15 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:ksum, Room 002
Aksum, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 924780108
Email: kelewerkbelay@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1010, Postal Code: 1010

TechnicalQualification

  • Warranty:

    ከርጭቱ ከተካሄደ በኋላ ከ6ት ወር ያላነሰ ዋስትና ሊሰጥ የሚችል መሆኑ የውል መተማመኛ የሚያቀርብ

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • Certificates of satisfactory execution of contracts:

     Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;

    (Ref: ITB 35.4)
  • Information about major relevant contracts successfully completed :

    ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመስጠት ልምድ ያለው መሆኑና ለሰራው ስራ ውጤታማነት የሚያረጋግጥ የምስጋና ደብዳቤ የሚያቀርብ።

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS

    (Ref: ITB 35.4)
  • Human Resource:

    በድርጅቱ የተቀጠሩ የሰለጠኑ የመድሃኒት ርጭት ባለሙያዎች ቢያንስ ኣስር ያሉት እና መረጋገጫ ሰርቲፊኬት ያላቸው መሆኑን እንዲሁም ህጋዊ የሰራተኞች ውል የሚያሳይ

    (Ref: ITB 35.4)
  • Spray Material and Personal Protective Equipment :

    ለሰራተኞቹ ተገቢውን የርጭት ልብስና መሳርያዎች ማለትም Sprayer, and Personal Protective Equipment ያላቸው መሆኑን የባለቤትነት ማሰረጃ እና ከዚህ በፊት የሰሩባቸው ፎቶዎች ማቅረብ የሚችል።

    (Ref: ITB 35.4)
  • Professional License:

    የተሟላና የታደሰ የፀረ ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም የተሟላ የርጭት መሳርያዎች ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ

    (Ref: ITC 35.4)

ProfessionalQualification

  • Relevant professional practice certificates:

    የተሟላና የታደሰ የፀረ ተባይ መድሃኒት ርጭት ህጋዊ የሙያ ፍቃድና የብቃት ማረጋገጫ እንዲሁም የተሟላ የርጭት መሳርያዎች ያለው መሆኑን ማስረጃ የሚያቀርብ

    Bidder has to submit relevant professional practice certificates, if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: ITB 35.3)
  • Information related to its professional qualification:

    ተመሳሳይ የርጭት አገልግሎት ለመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የመስጠት ልምድ ያለው መሆኑና ለሰራው ስራ ውጤታማነት የሚያረጋግጥ የምስጋና ደብዳቤ የሚያቀርብ።

    Bidder has failed to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information related to its professional qualification and capability for the period specified in the BDS Clause 14.1;

    (Ref: ITB 35.3)

LegalQualification

  • Debarment :

    Bidder has not been debarred by a decision of the Public Procurement and Property Authority from participating in public procurements for breach of its obligation 

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • supplier list:

    Bidder has to register itself in the electronic government procurement system as suppliers list (mandatory for all bidders ) in accordance with ITB Clause 4.7

    (Ref: ITB 35.2)
  • Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)
  • conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)
  • valid excise tax registration certificate:

    For procurements of goods and services subject to excise tax, to submit a valid excise tax registration certificate;

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር 200,000.00 በCPO or UN Conditional Bank Guarantee በሲስተም ማስያዝ እና ጨረታው ከመክፈቻ ቀን በፊት በአካል በእክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው ። አለባቸው ።
 ተጫራቾች የጨረታ ከመከፈቱ በፊት Private key በሲስትሙ መላክ አለበት
 መያያዝ ያለባቸው ዶኩሜንቶች ግልፅና የሚነበቡ መሆን አለባቸው፣ እንዲሁም በሚመለካታቸው ቦታ ካልተያያዙ እና ካልቀረቡ ከጨረታው ውድቅ ይደረጋሉ።
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
 አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈው የፀረ ቱሃን ርጭት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ሽሬ ካምፓስ ፣ ዓድዋ ካምፓስ እና ሪፈራል ካምፓሶች የርጭቱ ጥራቱ በሚቀርቡ ኮሚቴዎች ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያው ይፈፀማል፡፡
 የፀረ-ቱኋን ርጭት አካሄድ፡-መጀርያ ከተላያዩ ብሎኮች የተባዮች ናሙና ይወሰዳል፡፡
ከዛ ቀጥሎ ተባዮቹ መድሃኒት የተላመዱትና ያልተላመዱት ይለያል፡፡ በመቀጠል ተባየቹ ሊገድል የሚችሉ ኬሚካሎች ይለያሉ፡፡ ከተለዩ በኋላ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ መድሃኒቶች ውሁድ እንዲሆኑ ይደረጋል፡፡ ከዛ በኋላ ተባዮቹ ሊገድል የሚችል ውሁድና ኮንስትራክሽን እነዲዘጋጅ ይደረጋል ፡፡ ከዚህ በኋላ ታዛቢዎች ባሉበት ርጭት ይካሄዳል፡፡
አሸናፊ ድርጅት የሚያቀርበው የውል ማስከበርያ ለ6ወር የሚቆይ የባንክ ዋስትና ወይም የባንክ ጋራንት መሰራት ያለበት ሲሆን እንደ ዋስትና ተይዞ የሚቆይ ይሆና (ስራው ካጠናቀቀበት ቀን ጀምሮ ያሉት 6ወራት ግምት ውስጥ በማስገባት ማሰራት አለበት፡፡
Save Tender