Tender Detail

Tender Details


ሎት- 10 Supply of Building Maintenance Materials


Tender Information

Titleሎት- 10 Supply of Building Maintenance Materials
Descriptionየግንባታ እቃዎች ግዥ
Procuring EntitySamara University
Reference NoSU-NCB-G-0013-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-31 10:00:00
Invitation Date2026-08-19 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Samara, Room 18
Samara, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 333667828
Email: psd@su.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 132, Postal Code: 47

LegalQualification

  • የንግድ ፈቃድ :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

    በ2018 በጀት አመት የታደሰና በዘርፉ የተመዘገበ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሐ))
  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት:

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ሠ))
  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት :

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

    (Ref: የ.ተ.መ 37.2(ረ))
  • የጨረታ ማስከበሪያ:

    የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር) በሲ.ፒ.ኦ፤ በባንክ የተረጋገጠ ህጋዊ ቼክ ወይም የ120 ቀናት ቢድ ቦንድ መቅረብ አለበት(ኦርጅናሉ እስከ ጨረታ መክፈቻ እለት ድረስ ለሰመራ ዩኒቨርስቲ ግዥ ስራ አስፈፃሚ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

    (Ref: 4.5)
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት :

    የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.3)
  • ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) :

    ከግብር እዳ ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ማስረጃ (Tax Clearance) 

    (Ref: 4.5)
  • የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት:

    የግብር ከፋይ መለያ (TIN) ሰርተፍኬት

    (Ref: 4.2)
  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት :

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት 

    (Ref: 4.3)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

ዩኒቨርስቲው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው!
Save Tender