Tender Detail

Tender Details

  • Company The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
  • Address , Phone: +251920100885
  • Website
  • Deadline21 Aug 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Goods

የሆቴል አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ 2019


Tender Information

Titleየሆቴል አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ 2019
Descriptionየሆቴል አገልግሎት ግዥ ቢሾፍቱ 2019
Procuring EntityThe Federal Ethics and Anti-Corruption Commission
Reference NoFEACC-NCB-G-0114-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-08-21 08:30:00
Invitation Date2026-08-19 10:26:21
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:kasanchic, Room 1
AA, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920100885
Email: ppagetgov@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 45, Postal Code: 45

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

the federal ethics and anti corruption commission have the right to cancel the bid fully or partially1.ሰዎች በተስማሚ ሁኔታ የሚቀመጡበት በቂ ቦታና መቀመጫ፣አዳራሹ የሚከፈት መስኮት በቂ መብራት ያለው
2.በአዳራሹ ውስጥ መድረክን የሚከልሉ ቋሚ ምሰሶዎች ብዛት የሌለው ቢያንስ ምሰሶዎች የሌለውና ወጥነት ያለው አዳራሽ
3.ጥራት ያለው የመድረክ ለመክፈቻ ንግግር ፖዲየም
4.የሰነድ ማቅረቢያ በቂ ብርሃን ያለው ፕሮጀክተር ወይም LED screen
5.ጥራት ያለው የድምፅ ማስተናገጃ ስርዓት፣ከሁለት በላይ የመነጋገሪያ ማይክ፣የድምፅ ማስተናገጃ ስርዓት(minimum two microphone,Qualityspeakers)
6.የኤሌክትሪክ ማከፋፈያዎች(power outlets) ለላፕቶፕ እና መሳሪያዎች ያለው
7.የፋይ-ፋይ አገልግሎት(optional)
8.በተለያዩ አቀማመጦች(U-shape ወይም theatre style)ማዘጋጃት የሚችል አዳርሽና ጠረጴዛዎች(በሚያምር ከለር ጨርቅ የተሸፈነ ጠረጴዛ)
9.የተሟላ ንፅህና እና የአየር ማዕድን ና የእንት እና የድንጋጤ መከላከያ መሳሪያዎች
10.በከተማ ማዕከል ወይም ከዋና መንገድ በቅርብ የሚገኝ አዳራሽ ሆኖ የመኪና ማቆሚያ
11.ቀላል የሆነ የመድረሻ መንገድ ላይ የሆነ
12.የቴክኒክ አገልግሎት መስጠት የሚችል በቂ ባለሞያዎች
(የሚወዳደረው ባለ 4 ኮከብ ከኦሮሚያ ቱሪዝም ፍቃድ የወሰደ እና የታደሰ ክሊራንስ ያለው ብቻ መሆን አለበት)
Save Tender