Purchase Requisition of Construction Maintenance equipment የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል ለስታድየም ሥራ የሚውል
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of Construction Maintenance equipment የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል ለስታድየም ሥራ የሚውል |
| Description | Purchase Requisition of Construction Maintenance equipment የህንፃዎች እድሳት እና ጥገና ክፍል ለስታድየም ሥራ የሚውል |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0934-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-24 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-22 10:14:09 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | A.M.U Main Campus, Room ሕ-200mc-4531 Araba Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: PPad@amu.Edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin no Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይሆርበታል፡፡
- አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድርስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
- የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድሩ ውጪ ያደርጋል፡፡
- በ EGP Shopping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅርብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫ ራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
- ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል ፡፡
- በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፍቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም፡፡ ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ በስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲ ይገደዳል፡፡
- ጨረታውን አሸናፊ የሆኑ ተጭራቾች ዩኒቨርሲቲው በሚያቀረበው ናሙና መሠረት ማቅረብ አለበት ፡፡
- ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡