Tender Detail

Tender Details

  • Company Madda Walabu University
  • Address , Phone: +251226652518
  • Website
  • Deadline08 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-08 10:30:00
  • Categories Goods

MWU ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-1


Tender Information

TitleMWU ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-1
DescriptionMWU ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ መስተንግዶ አገልግሎት ከውጭ የሚቀርብ 2019-1
Procuring EntityMadda Walabu University
Reference NoMWU-NCB-G-0032-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-08 10:00:00
Invitation Date2026-08-24 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Bale Goba, Room Admin building
Goba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 226612492
Email: info@mwu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 302, Postal Code: 10000

LegalQualification

  • Form Data on Joint Ventures:

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    (Ref: 4.1)
  • VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))
  • Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • Conflict of interest :

    No conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 4.3)
  • Nationality :

    Nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2

    (Ref: 4.2)
  • Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))

TechnicalQualification

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: 1)

Bid Security

Amount: 100000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: CPO

Local Bidders Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise

Terms and Conditions

1.ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ቢድቦንድ/CPO፤
2. ጥቃቅንነ አነስተኛ ለሆኑ ከሚመለከተው መስሪያቤት የዋስትና ደብዳቤላይ የጨረታው ሎትተጠቅሶ ጨረታው ጊዜ
3. ከመጠናቀቁ አንድቀን አስቀድመው አዲስ አበባ ኮሪያዘማቾች ፓርክ ፊትለፊት በሚገኘው
በዩኒቨርሲቲው የማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ማቅረብይ ኖርበታል፡፡.
4. አሽናፊው ድርጅት ምግቡን መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ድረስ ማቅረብ ግዴታአለበት::
5. ጥቃቅንነ አነስተኛ ኢንተርፕዝ የጨረታ መተመማኛ ቅፅ(አባር 4) ሞልተው አየይዘው ማቅረብ አለበቸው
6. ማህበራት የጨረታ መተማመኛ ቅፅ/አባሪ 4/ ሞልተው ሰነዱን ማያያዝና ሀርድ ኮፒውን መወዩ ማስተባበሪያ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማድረስ ይጠበቅባችል፡፡
7. የጨረታ ማስከበሪያ CPO ቢድቦንድ ሀርድ ኮፒው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የመዉዩ ማስተባበሪያ አዲስ አባባ መድረስ አለበት፡፡
8. መ/ቤቱ ብዛትን በተመለከተ 20% መቀነስም ሆነ መጨመር የሚችል መሆኑን ይውቁት፡፡
9. ተጨረቾች የጨረታ ማስከበሪያ ስታሰሩ ለመደወለቡ ዩኒቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ብለችሁ እንድታሰሩ እንገልፅለን፡፡
10. አሸናፊው ድርጅት የሙስሊሙንም ሆነ የክርስቲያኑን ማ/ሰብ ምግብ በታዘዘው መሠረት ማቅረብ አለበት፡፡
11. የምግብ አገልግሎት የሚቀርበው መወዩሕ/ናና ጤ/ሣይ/ኮ/ሪ/ሆስፒታል ድረስ ማቅረብ አለበችሁ፡፡ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ አጓጉዞ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
12. የዋጋ ማስተካከያን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት በሚገኝ የገበያ ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ሲሆን ከኢት.ስታቲስቲክስ አገልግሎት የገበያ ዋጋ መረጃ መጥፋቱ ከተረጋገጠ በአካባቢው በሚገኝ የገበያ ጥናት ዋጋ መረጃ መሠረት የሚፈፀም ይሆናል፡፡
Save Tender