Procurement of Food and Beverages
Tender Information
| Title | Procurement of Food and Beverages |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0019-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-03 16:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-24 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | debrebirhan, Room G-17 debrebirhan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
TechnicalQualification
- •Delivery and Completion Schedule:
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
(Ref: ITB 35.4)
Bid Security
Amount: 200000 ETB
SME Bid Security Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Terms and Conditions
በጨረታው ላይ የወጣውን የተለያዩ የአትክልት አቅርቦት (የሁለት ዓመት የማህቀፍ ግዥ) በዝርዝር መግለጫው መሠረት በባለሞያ ተረጋግጦ ንብረት ክፍል ገቢ ይሆናል፡፡
አሸናፊው ድርጅት ንብረቱን በደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በዋናው ግቢ እና በአስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ግቢ መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ የሚያስረክብ ይሆናል፡፡
ውድድሩ በጥቅል ዋጋ ስለሆነ ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ሁሉም እቃዎች ላይ ዋጋ መሙላት አለባቸው ካልሞሉ ግን ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
ህጋዊነቱን ለማረጋገጥ ይረዳን ዘንድ ለጨረታው የተጠየቀውን የጨረታ ማስከበሪያ በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎ እንዳለ ሆኖ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ኦርጅናሉን የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን ስም እና ቁጥሩን በመግለጽ ዩንቨርሲቲው ግዥ ቡድን ቢሮ ቁ. 17 ተጫራቹ ማቅረብ አለበት፡፡ ፡፡
አቅርቦቱ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ወይም መጠን ይሆናል፡፡
በጨረታ መክፈቻ ሂደት ወቅት ከጨረታው ከመከፈቱ 1 ሰዓት ቀደም ብሎ የጨረታ መክፈቻ ቁልፉን መላክ አለባቸው፡፡
ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡