Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN TOLL ROADS ENTERPRISE
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-07 10:30:00
  • Categories Machinery Spare Parts

ethiopian toll በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቫት ተመዝጋቢ ታክስ ክሊራንስ በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት


                         የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 08/2019

  1. የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የኤሌክትሮ-ሜካኒካል እቃዎች እና መለዋወጫ መሳሪያዎች አቅርቦት ግዥ 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል፡፡
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018ዓ.ም እስከ ቀኑ 400 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 02/13/2018 ዓ.ም ከቀኑ 430 ሰዓት ይሆናል፡፡
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል፡፡                                                              አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 

Save Tender