በ2019 የትምህርት ዘመን አምቦ ዩኒቨርሲቲ በወሊሶ ካምፓስ ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው መደበኛ ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ ግልጽ ጨረታ
Tender Information
| Title | በ2019 የትምህርት ዘመን አምቦ ዩኒቨርሲቲ በወሊሶ ካምፓስ ተቀብሎ ለሚያስተምራቸው መደበኛ ተማሪዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች እና የማገዶ እንጨት የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ ግልጽ ጨረታ |
| Description | Procurement of Food and Beverages |
| Procuring Entity | Ambo University |
| Reference No | AU-NCB-G-0002-2019-BID-Open |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-07 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-26 00:00:00 |
| Procurement Type | Bidding |
| Award Type | single envelop |
Contact Information
| Physical Address: | Ambo University, Room 307 Ambo, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 112363825 Email: kumala.jaleta@ambou.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 19, Postal Code: 19 |
LegalQualification
- •valid tax clearance certificate:
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);
(Ref: ITB 35.2) - •valid business license:
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);
(Ref: ITB 35.2) - •VAT registration certificate:
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)
(Ref: ITB 35.2)
Bid Security
Amount: 70000 ETB
SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፣
የጨረታ ማስከበሪያ ኦርጅናሉን ሀርድ ኮፒ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአምቦ ከተማ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል ሀርድ ኮፒውን ያላቀረበ ድርጅት ሙሉ በሙሉ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃዎቹን የሚያስረክቡበት ቦታ ወሊሶ ከተማ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፖስ ይሆናል፡፡
የጨረታ ማስከበሪያ ኦርጅናሉን ሀርድ ኮፒ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በአምቦ ከተማ አምቦ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ማቅረብ አለባቸው፡፡ የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል ሀርድ ኮፒውን ያላቀረበ ድርጅት ሙሉ በሙሉ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ዕቃዎቹን የሚያስረክቡበት ቦታ ወሊሶ ከተማ በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፖስ ይሆናል፡፡
