Tender Detail

Tender Details

  • Company Wolkite University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 11:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-07 11:30:00
  • Categories Goods

Lot 017 ለወ/ዩ/ኮ//ስ/ሆስፒታል ለ2019ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ግዥ


Tender Information

TitleLot 017 ለወ/ዩ/ኮ//ስ/ሆስፒታል ለ2019ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የኦክስጂን ጋዝ ግዥ
DescriptionProcurement of Laboratory Reagents and Chemicals
Procuring EntityWolkite University
Reference NoWKU-NCB-G-0008-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-07 11:00:00
Invitation Date2026-08-27 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typetwo envelop

Contact Information

Physical Address:wolkite, Room G0
gubere, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 913312173
Email: hospital.purcesing@wku.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 07, Postal Code: 07

LegalQualification

  • Valid Trade License:

    Valid Trade License

    (Ref: Valid Trade License)
  • VAT registration certificate :

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 4. 6(b)(ii))
  • Valid business license :

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6 (b)(i)

    (Ref: 4.6(b)(i))
  • Valid tax clearance certificate :

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii)

    (Ref: 4.6(b)(iii))

TechnicalQualification

  • Medical Oxygen Product Market Authorization Certificate/የሕክምና ኦክስጅን ምርት ገበያ ፈቃድ የምስክር ወረቀት:

    Medical Oxygen Product Market Authorization Certificate/የሕክምና ኦክስጅን ምርት ገበያ ፈቃድ የምስክር ወረቀት

    (Ref: Medical Oxygen Product Market Authorization Certificate/የሕክምና ኦክስጅን ምርት ገበያ ፈቃድ የምስክር ወረቀት)
  • ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ :

    ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡  

    (Ref: ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ )

ProfessionalQualification

  • ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ :

    ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡  

    (Ref: ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ )

PerformanceQualification

  • ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ :

    ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል  ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡  

    (Ref: ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡ )

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1.ከሆስፒታሉ የስራ ትዕዛዝ ሲሰጠው ሆስፒታል እንደ መሆኑ መጠን ልዩ ትኩረት ሰጥቶት በተጠየቀው በ24፡00 ሰአት ውስጥ የተጠየቀው ኦክስጂን ጋዝ አቅርቦት የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
2.አሸናፊው ድርጅቱ በራሱ የሲሊንደሮች አገልግሎቱን የማቅረብ ግዴታ አለበት ፡፡
3.ለሲሊንደሮቹ ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል የማስጫኛ እና የማውረጃ ወጪ ከአሸናፊው ድርጅቱ የሚሸፈን ይሆናል፡፡
4.ለተከታታይ 2(ሁለት) አመት በስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ደረጃ ያገለገለበት የመልካም ስራ አፈፃፀም ደብዳቤ ማቅረብ አለበት ፡፡
5.በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስም የተሰራ C.P.O/Bank Guarantee የጨረታው ማስከበርያ ብር 200,000 (ሁለት መቶ ሺ) ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ተቋሙ ድረስ በአካል በመምጣት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
6.በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ከሆስፒታሉ ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ውል ገብቶ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
8.Medical Oxygen Product Market Authorization Certificate/የሕክምና ኦክስጅን ምርት ገበያ ፈቃድ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለበት፡፡
9.ሆስፒታሉን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender