Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Police University
  • Address , Phone: +251944199467
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date2026-09-07 14:30:00
  • Categories Goods

LOT2 :-የጽዳት እቃዎች ግልጽ ጨረታ


Tender Information

TitleLOT2 :-የጽዳት እቃዎች ግልጽ ጨረታ
DescriptionLOT1 :-sanitary
Procuring EntityEthiopian Police University
Reference NoEPU-NCB-G-0007-2019-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-07 14:00:00
Invitation Date2026-08-28 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Sendafa, Room 02
Sendafa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116735510
Email: EPUmarketingteam1@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 1503, Postal Code: 1503

TechnicalQualification

  • Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)
  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet:

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • Nationality:

    Bidder's have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2.

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 200000 ETB

SME Bid Security Form: Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Terms and Conditions

1) አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የጽዳት እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት ሰንዳፋ ከተማ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት፡፡
2) ተጫራቾች ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው ከመከፈቱ ከአንድ ቀን በፊት ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በE-GP ሲስተም ሊይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ ይጠበቅባችኋል፡፡
3) ድርጅቶች ለመወዳደሪያነት የምታቀርቡትን ናሙና አይነቱን በመጥቀስ በጨረታ ሰነዱ (specific requirement) ውስጥ በተቀመጠው የናሙና ማስረከቢያ ፎርም ላይ በመሙላት ማቅረብ አለባችሁ ፤ካልሆነ የማናስተናግዳችሁ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
4) ጨረታው ሲከፈት በሰዓቱ ኪኮድ ሸር ያላደረገ ተጫራች በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም፡፡
5) አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው የጽዳት እቃዎች ጥራት ያለው መሆን አለበት፡፡ አንዳንድ እቃዎች የተለየ መገለጫ ስላላቸው ቴክኒካል ስፔካቸውን ማየት ይጠበቅባችኋል፡፡
6) ከጥቃቅንና አነስታኛ ተቋም የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ የምታመጡ ድርጅቶች የምታመጡት ደብዳቤ በ2017ዓ.ም በወጣው የግዥ መመረያ መሰረት ከአደራጃችሁ ተቋም በትክክል የተጻፈ፣ የግንኙነት አድራሻ ያለው፣ በደብዳቤው ላይ የጨረታው አይነት /የጨረታ መለያ ቁጥሩ/ እና የገንዘቡ መጠን መገለጽ አለበት፡፡
7) ጥቃቅንና አነስተኛ ድርጅቶች የጨረታ መተማመኛ ቅጽ specific requirement ላይ በፒዲኤፍ ስላስቀመጥን ቅጹን እንደ አንድ ህጋዊ ሰነድ /legal document/ ሞልታችሁ እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የአት/ፖሊስ ዩኒ/ በ2019 በጀት አመት ከተለያዩ ተጫራቾች የእቃ መረከቢያ ፎርም


Save Tender