Procurement of Educational Materials
Tender Information
| Title | Procurement of Educational Materials |
| Description | የመመረቂያ ፎልደር (Graduation Folder/Cover) |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0012-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 16:45:30 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912899927 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ፤ መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የመመረቂያ ፎልደር (Graduation Folder/Cover) ጥራት ያለዉ ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የመመረቂያ ፎልደር (Graduation Folder/Cover በኮሌጁ ዓርማ በፊት የተሰራ ጥራት ያለዉ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
4. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል
5. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡