የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የፖስት ካርድ ህትመት ግዥ
Tender Information
| Title | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የፖስት ካርድ ህትመት ግዥ |
| Description | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት የፖስት ካርድ ህትመት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0016-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 14:32:24 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 11673815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ማሳሰቢ፡- ተወዳዳሪዎች በዝርዝር መግለጫው እና ተቋሙ ባቀረበው ናሙና መሠረት የኤዲቲንግ፣የዲዛይን እና የማስዋብ ስራን ጨምሮ በመስራት ከሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ ሲሰጠው በተረጋገጠው መሠረት ፖስት ካርዱን አትሞ በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
