የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት አልበሙ ላይ በላምኔቲንግ የሚታተም ፎቶ ግዥ
Tender Information
| Title | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት አልበሙ ላይ በላምኔቲንግ የሚታተም ፎቶ ግዥ |
| Description | የጉምሩክ ኮሚሽን የዋናው መስሪያ ቤት አልበሙ ላይ በላምኔቲንግ የሚታተም ፎቶ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0015-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 17:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 14:32:11 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Floor Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ተወዳዳሪዎች የተጠየቁትን ህጋዊ ሰነዶች በሲስተም የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡አልበሙ ላይ በላምኔቲንግ የሚታተም ፎቶውን ዋጋ ሠጥቶ ከመወዳደሩ በፊት የተቋሙን ናሙና በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ማየት እና ስለማየቱ የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ግዴታ ነው የተቋሙን ናሙና በአካል ተገኝቶ ያላየና ስለማየቱም የፊርማ ማረጋገጫ ያልሠጠ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡በተቋሙ ናሙና መሠረት ለማቅረብ አይቶ የፊርማ ማረጋገጫ የሠጠ ተወዳዳሪ በውድድሩ አሸናፊ ከሆነ ያሸነፈበትን አልበሙ ላይ በላምኔቲንግ የሚታተም ፎቶ በተቋሙ ናሙና መሠረት በጉምሩመክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ
አለበት፡፡ማሳሰቢያ፡-
1. የተቋሙና ናሙና በአካል ተገኝቶ ማየት እና የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ዋነኛ የመወዳደሪያ መስፈርት ነው፡፡
2. ላምኔቲንግ ፎቶ ህትመት ፎቶው ለብቻው ታትሞ አልበሙ ውስጥ የሚገባ ሳይሆን ፎቶው አልበሙ ላይ ላምኔት ተደርጎ የሚታተም መሆኑ ይታወቅ
አለበት፡፡ማሳሰቢያ፡-
1. የተቋሙና ናሙና በአካል ተገኝቶ ማየት እና የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ዋነኛ የመወዳደሪያ መስፈርት ነው፡፡
2. ላምኔቲንግ ፎቶ ህትመት ፎቶው ለብቻው ታትሞ አልበሙ ውስጥ የሚገባ ሳይሆን ፎቶው አልበሙ ላይ ላምኔት ተደርጎ የሚታተም መሆኑ ይታወቅ
