Procurement of Stationary Materialsየተማሪዎች ቦርሳ ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ
Tender Information
| Title | Procurement of Stationary Materialsየተማሪዎች ቦርሳ ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ |
| Description | Purchase Requisition of የተማሪዎች ቦርሳ ጥራቱን የጠበቀ 1ኛ ደረጃ 1 |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0017-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 08:30:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 10:39:53 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ማሣሰቢያ ፦ የሚቀርቡት ዕቃዎች ጥራታቸውንና መጠናቸውን በጠበቀ መልኩ ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሠረት መሆን አለበት። አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል።
2. የማጓጓዣና ተያያዥ ወጪዎች፦ አሸናፊው ድርጅት የትራንስፖርት፣ የጫኝና አውራጅ እንዲሁም ማንኛውንም ተያያዥ ወጪዎች በራሱ ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ዕቃዎቹን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማድረስና ማስረከብ አለበት።
3. የመረጃዎች ግልጽነት፦ ለውድድር የሚቀርቡ ማናቸውም ሰነዶችና መረጃዎች ግልጽ፣ ተነባቢና ሙሉ መሆን ይኖርባቸዋል። የማይነበቡ፣ የተቆራረጡና ግልጽ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
4. በe-GP (የኤሌክትሮኒክስ መንግስታዊ ግዥ) ሥርዓት ላይ የሚጣሉ ግዴታዎች፦ በe-GP የጨረታ ግዥ ዘዴ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈ (Award የተደረገለት) ነገር ግን ውል ለመፈጸምና ዕቃ ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ፣ እንዲሁም ስልኩ የማይሠራ ወይም ተደውሎ ጥሪ የማይመልስ ተጫራች ቢኖር፣ ከውድድር ውጪ ተደርጎ ተገቢው ሕጋዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው የሥራ ክፍል ሪፖርት ይደረጋል።
o ማሳሰቢያ፦ በተደጋጋሚ አሸንፎ "በስህተት ነው የሞላሁት" በሚል ወይም በማንኛውም አሳማኝ ባልሆነ ምክንያት ዕቃውን ላለማቅረብ መሞከር፣ የዕቃውን አሸናፊነት (Award) ውድቅ በማድረግና ጉዳዩን ከሕግ አግባብ ጋር በማያያዝ ተጫራቹ በጥቁር መዝገብ (Debarment) እንዲመዘገብና አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወሰድበት ለሚመለከተው አካል ይላካል።
5. የንግድ ፈቃድና የግብር ግዴታዎች፦ በዘርፉ ያልተሰማሩ፣ ያልታደሰ የንግድ ፈቃድና ወቅታዊ የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ያላቀረቡ ተጫራቾች መወዳደር አይችሉም። ተወዳድሮ የተገኘና በግዥ ሥራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ ማንኛውም ድርጅት ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንዲወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ለሚመለከተው የፌደራል ግዥና ንብረት ባለሥልጣን ለማቅረብ ይገደዳል።
6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።