ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት
Tender Information
| Title | ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት |
| Description | ለቅ/ፅ/ቤታችን ተሸከርካሪ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅ/ፅ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0020-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 10:20:00 |
| Invitation Date | 2026-08-29 11:19:21 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | near to sunny side hotel, Room 2nd floor room number 205 kombolcha, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 335511602 Email: betewodros@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 26, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: renewed for budget year Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን ኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ የመሆኑን ማወቅ አለባቸው
ዋጋ ሲሞሉ ቅ/ፅ/ቤቱ ያቀረበውን እስፔሲፊኬሽን ዐይተው በኦርጂናል ብቻ መሙላት ይኖርባቸዋል
ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት
ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው
ዋጋ ሲሞሉ ቅ/ፅ/ቤቱ ያቀረበውን እስፔሲፊኬሽን ዐይተው በኦርጂናል ብቻ መሙላት ይኖርባቸዋል
ማንዋል ደረሰኝ የሚጠቀሙ ከሆነ አዲሱ የታደሰ QR-code ያለው ደረሰኝ መሆን አለበት
ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊል ወይም ሙሉውን የመሰረዝ መብት አለው
