Tender Detail

Tender Details

  • Company Arbaminch University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline02 Oct 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document Price
  • opening date
  • Categories Goods

ለ2ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች /14/


Tender Information

Titleለ2ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች /14/
Descriptionለ2ኛ ግዜ የወጣ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት የሚገዙ የተለያዩ የዉሃ ዕቃዎች /14/
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0034-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-10-02 08:30:00
Invitation Date2026-08-31 17:35:07
Procurement TypeShopping
Award TypeLot based

Contact Information

Physical Address:-, Room ሕ-263 B-MC-4531
Arba minch Universtiy water Techoology Institute, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 916873478
Email: tehunlema2323@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: Arba minch

Eligibility Requirements

  • Valid Trade License: Valid Trade License
  • Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • Other Documents: Other Documents

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ AMIT/AWTI ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡ የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡ በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender