Tender Detail

Tender Details


Procurement of Construction Materials


Tender Information

TitleProcurement of Construction Materials
Descriptionለአባያ ካምፓስ ለጥገና እና ለእድሳት አገልግሎት የሚውል የሲሚንቶ ግዥ በድጋሚ የወጣ
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0031-2019-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-09-01 18:30:00
Invitation Date2026-08-31 16:40:35
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:arbaminch University, Room 105 abaya
arbaminch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 916876040
Email: esubalewasrat9@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: 21

Eligibility Requirements

  • Valid Trade License:
  • Vat Registration Certificate:
  • Valid Tax Clearance Certificate:
  • Business Organization Registration Certificate:

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበዉ ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡  አሸናፊ የሆነ ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኝ አዉራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡  የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡  በ Egp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ነገር ግን ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደዉሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢኖር ከዉድድር ዉጪ ይደረጋል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል፡፡  ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
Save Tender