Procurement of Hotel Service
Tender Information
| Title | Procurement of Hotel Service |
| Description | የሻይ ቡና መስተንግዶ የምሳ የመኝታ እና አዳራሽ ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ከተማ |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-NC-0003-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-09-01 13:30:02 |
| Invitation Date | 2026-08-31 13:30:02 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 938921061 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1.ተወዳዳሪዎች ከላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሰረት እንዲሁም አዳራሽ ኪራይን ጨምሮ ዋጋ መስጠት ይኖርበታል።
2.ለአሸናፊው ድርጅት የስብሰባውን ቀን እና የተሳታፊዎችን ብዛት በደብዳቤ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልፃለን።
3.አሸናፊው ድርጅት ሻይ ቡና እና 1/2 ሊትር እሽግ ውሃ በቀን 2 ጊዜ ማቅረብ ይኖርበታል።
4. ጥራቱን የጠበቀ የምሳ አገልግሎት እንዲሁም አንደኛ ደረጃ የመኝታ አገልግሎት
5. ጥራቱን የጠበቀ አዳራሽ የማይቆራረጥ ፈጣን የኢንተርኔት እና የዋይፋይ መኖር አለበት
6. የአገልግሎት ቦታው በቢሾፍቱ ከተማ መሆኑን ሁሉም ተጫራቾች እንዲያዉቁት እናሳስባለን::
7. አሸናፊ ድርጅቶች የምታቀርቡት ህጋዊ ደረሰኝ ካሽሬጅስተር መሆን አለበት ነገር ግን የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ ከሆነ ለምን ካሽሬጅስተር እንዳልተጠቀማችሁ የሚገልፅ ህጋዊ ደብዳቤ እና QR code ያለበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የታተመ የእጅ በጅ ሽያጭ ደረሰኝ እንድትጠቀሙ ፈቃድ የተሰጠበትን ከገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ ፡-የዋጋ ማቅረቢያ(ፕሮፎርማ )ግዥውን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።