ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል፡፡
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የ2018 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነድ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ለባለአክሲዮኖች በጠቅላላ ጉባዔ ሪፖርት ማቅረብ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ ፤ መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አስፈላጊ ዶክመንቶችንና ዋጋችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አቅራቢያ በሚገኘው ቢሮ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል፡፡
ስልክ ቁጥር 0114400927/0951214919
ኤልሻዳይ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
የዳይሬክተሮች ቦርድ
