Procurement of Cleaning Service
Tender Information
| Title | Procurement of Cleaning Service |
| Description | Procurement of purchase Pesticide spraying/pest control spraying/ የፀረ-ተባይ ርጭት አገልግሎት ግዥ/l2019 በጀት ዓመት አዋዳ ኮሌጅ |
| Procuring Entity | Hawassa University |
| Reference No | HUU-NCB-NC-0012-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-08-31 12:00:00 |
| Invitation Date | 2026-08-28 10:06:38 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Addis Ababa to Moyale Aposto Awada, Room 1/26 Yirga Alem, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916052762 Email: newtesfish321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 15, Postal Code: 15 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: mandatory
- •Vat Registration Certificate: mandatory
- •Valid Tax Clearance Certificate: mandatory
- •Business Organization Registration Certificate: mandatory
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማሳሰቢያ ዶክመንታችሁ በግልፅ የሚታይና በዘርፉ የተሰማራችሁበት መሆን አለበት አለበለዚያ ከውድድር ውጪ ይደረጋል :: የተጠየቀው አገልግሎት አስቸኳይ በመሆኑ የአካባቢ ተጫራቾች ቢሆኑ
ይመረጣል አገልግሎቱ የሚሰጠው ይርጋዓለም ከተማ አዋዳ ኮሌጅ ነው፡፡ በተጨማሪም የክፍያ ደረሰኛችሁ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ካሽ ሪጂስተር ወይም ኪው አር ኮድ መሆን ግዴታ ነው በተባለው ቀንና ሰዓት ማድረስ የማይችል ድርጅት ባይወዳደር ይመረጣል፡፡ ጥራት መለያችን ይሁን፡፡የንግድ ፍቃድ እና የሙያ ፍቃድ በራሱ የሆነ፡ ከ2016 እስከ 2018 ዓ.ም በስራ ላይ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እና ፀረ-ተባይ ከተረጨ በኋላ ዋስትና መስጠት የሚችል እና የሚረጨው ኬሚካል በማህበረሰቡ ላይ ምንም ዓይነት ተጋዳኝ ችግር የማያደርስ መሆኑን ሀላፊነት መውሰድ ይኖርበታል፡፡