የኢትዮጵያ ወንጌላዊ ቤተክርስቲያን የምስራች ድምጽ የመገናኛ ዘዴዎች አራት የተለያዩ ሞዴል ያላቸው በማገልገል ላይ የሚገኙ እና የ2015 ዓ/ም አመታዊ የቦሎ እድሳትም የተደረገላቸው ተሽከርካሪዎችን ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ ማንኛውም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. ተቻራቾች የተሽከርካሪዎቹን ዝርዝር ዓይነት በአዲስ አበባ ከተማ ን/ስ/ላ ክፍለከተማ ወረዳ 02 መከኒሳ ታክሲ ተራ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ግቢ ውስጥመቅረብ ከግን1 ቀን 2015 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ ከተዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 እስከ 11፡00 ብቻ ተሽከርካሪዎቹን መመልከት ይችላሉ።
2 . እያንዳዱ ተጫራች የማይመለስ ብር 500.00/አምስት ምቶ ብርር /ከፍሎ ግንቦት1 ቀን 2015 ዓ/ም እስከ10፡30 ሰዓት ድረስ ብቻ የጨረታ ሰነድ መምሪያና የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ቅጹን ከድረጅቱ ያቀራረጽ ፋይናስ ክፍል መግዛት ይኖርበታል።
3/ማንኛውም ተጫራች መግዛት ለሚፈልገው ተሽከርካሪ ለሚያቀርበው ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ 10% (አስር በመቶ) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅበታል።
4.ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር ሁኔታ በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው መሰረት ጨረታውን ሂደት መከታተል ይችላል።
5.ተጫራቾች ሰነዱ በተመለከተው መሰረት አስፈላጊውን ፎርማሊቲዎች አሟልተው እስከ ግንቦት 14 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ እስከ 10፡30 ድረስ ኤንቨሎፑን አሽገው ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
6.ጨረታው የሚከፈተው ተጭራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው ባሉበት ኝቦት 15 ቀን 2015 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ጀምሮ ነው።
7.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
