ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሕግ ክፍል ሥልጥናዎችን (Cyber security, Cybercrime, Personal Data Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime (Expert level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራችን ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ
የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የሕግ ክፍል ሥልጥናዎችን (Cyber security, Cybercrime, Personal Data Protection and Fintech Laws (Advanced level), Ethiopian Intellectual Property Regime (Expert level) and Ethiopian Capital Markets (Advanced level) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራችን ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4286739) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ(200) ብር በቴሌ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ ፡፡
የጨረታ ሰነድ ለመግዛት www.afrotender.com www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com
* በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:
"https://erp.ethiotelecom.et/OA HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister. jsp?ouid=0EEDSA 048857259C.
* ለማንኛዉም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tendor/, www. afrotender.com, www.extratenders.com www.2merkato.com
ጨረታው ከነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ነሐሴ 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ነሐሴ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 204 ይከፈታል፡፡
ማስታወሻ:-
* ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
* ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም
