Tender Detail

Tender Details

  • Company የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አድዋ ድል መታሰቢያ
  • Address ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ፋይናንስ ክፍል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251-987929292
  • Website
  • Deadline07 Sep 2026, 4:34 PM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Priceብር 500/አምስት መቶ ብር/
  • opening dateበ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30
  • Categories General Service Provision , Safety And Security , Services

የአድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የጥበቃ እና የገፀ-ምድር ስፍራዎች ማስዋብ አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ፡- አ/ድ/መ/-002/2019

 

የአድዋ ድል መታሰቢያ ለ2019 በጀት አመት የሚያስፈልጉትን የጥበቃ እና የገፀ-ምድር ስፍራዎች ማስዋብ አገልግሎቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች እንድትሳታፉ እያጋበዝን የአገልግሎቶቹ ዝርዝር ሁኔታ ከታች ባለው ሰንጠረዥ ተመላክቷል።

ምድብ ቁጥር

 

የሚገዛው አገልግሎት አይነት

 

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ብር

 

ሎት 1

 

የጥበቃ አገልግሎት ግዥ

 

100,000 ብር

 

ሎት 2

 

የገፀ-ምድር ማስዋብ አገልግሎት ግዥ

 

50,000 ብር

 

 

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1.      በአቅራቢነት የተመዘገቡ፣ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2.    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ።

3.    ተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

4.    ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ ብር/ በአድዋ ድል መታሰቢያ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000613546867 በመክፈል ደረሰኝ /ስሊፕ/ ይዞ በመቅረብ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /አስር/ ተከታታይ ቀናት ቅደሜን ጨምሮ ይሆናል።

5.    ጨረታው በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ላይ L2 መሰብሰቢያ ክፍል ቢሮ ቁጥር 214 ይከፈታል።

6.    ተጫራቾች ሌሎች መረጃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናውቃለን።

7.    መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8.    የጨረታ ሰነዱ ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት አድዋ ድል መታሰቢያ አስተዳደር ቢሮ ሌቭል - 2 ግዥ ክፍል ይገኛል።

9.    ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዳቸውን በተለያየ ፖስታ አሽገው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

አድራሻ፡-ፒያሳ አራዳ ህንጻ ፊት ለፊት የአድዋ ድል መታሰቢያ ፋይናንስና አስተዳደር ዳ/ዳይሬክተር

ስልክ ቁጥር: +251 93 060 0429 / +251 91 961 2935

 

የአድዋ ድል መታሰቢያ

✨ messages.ai_summary
The Adwa Victory Memorial seeks bids for security services and landscaping/beautification services for the 2019 budget year, split into two lots. Bidders must be registered suppliers with valid licenses, TIN, VAT registration, and proof of tax payment.
Save Tender